am_luk_text_ulb/08/26.txt

1 line
444 B
Plaintext

\v 26 ከገሊላ ባሕር በስተ ማዶ በሌላው አንጻር ወደ ነበረው ወደ ጌርጌሴኖን ክልል ደረሱ። \v 27 ኢየሱስ ከጀልባው ወርዶ ወደ ምድር በተሻገረ ጊዜ አጋንንት የነበሩበት አንድ ሰው አገኘው። ይህ ሰው ለረጅም ጊዜ ልብስ ለብሶ አያውቅም፤ በመቃብር ስፍራ እንጂ በቤትም ውስጥ አልኖረም።