am_luk_text_ulb/07/02.txt

1 line
568 B
Plaintext

\v 2 \v 3 \v 4 \v 5 2-5 እጅግ የሚወደውና ለሞት የተቃረበ አገልጋይ የነበረው አንድ የመቶ አለቃ ስለ ኢየሱስ ሰምቶ የአይሁድ ሽማግሌዎችን ኢየሱስ መጥቶ ይፈውስለት ዘንድ አጥብቀው እንዲለምኑት ላካቸው። እነርሱም ወደ ኢየሱስ ዘንድ መጥተው ይህ ሰው ሕዝባቸውን ስለሚወድና ምኩራብም ያሠራላቸው በመሆኑ የጠየቀውን ሊያደርግለት እንደሚገባ አበክረው ተመጸኑት።