\v 27 \v 28 27 ስለ እርሱ እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፦ ‘አስተውሉ፣ በፊታችሁ መንገድን የሚጠርግ መልእክተኛዬን እልካለሁ’
28 ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም፤ ቢሆንም በእግዚአብሔር መንግሥት ከሁሉም የሚያንሰው ይበልጠዋል።