am_luk_text_ulb/09/46.txt

1 line
768 B
Plaintext

\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያ በኋላ ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ነገር ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደነበሩ ተገንዝቦ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ ለእነርሱም እንዲህ አላቸው፦ 48 “አንድ ሰው እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ ቢቀበለው፣ እኔን ይቀበላል። አንድ ሰው እኔን የሚበቀለኝ ከሆነ ደግሞ እኔን የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም በመካከላችሁ ከሁላችሁም ታናሽ የሆነው ታላቅ የሚሆነው እርሱ ነው።”