am_luk_text_ulb/08/19.txt

1 line
554 B
Plaintext

\v 19 ከዚያ በኋላ የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፣ ሆኖም ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ወደ እርሱ መቅረብ አልቻሉም። \v 20 ስለሆነም ‘እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው እየጠበቁህ ናቸው’ የሚል መልእክት አመጡለት። \v 21 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “እናቴና ወንድሞቼ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚያደርጉ ናቸው።”