am_luk_text_ulb/08/51.txt

1 line
554 B
Plaintext

\v 51 ከዚያ በኋላ እርሱ ወደዚያ ቤት በመጣ ጊዜ ከጴጥሮስ፣ ከዮሐንስ፣ ከያዕቆብ እንዲሁም ከልጅቱ አባትና ከእናትዋ በስተቀር ማንም አብሮት እንዲገባ አልፈቀደም። \v 52 በዚያ ስፍራ ሰዎች ሁሉ እየጮኹ በጣም ያልቅሱ ነበር። እርሱ ግን “አታልቅሱ ልጅቷ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” አለ። \v 53 እነርሱ ግን መሞቷን አውቀው ስለነበር በንቀት ሳቁበት።