am_luk_text_ulb/08/38.txt

1 line
461 B
Plaintext

\v 38 አጋንንት የወጣለት ሰው ከእርሱ ጋር ይሄድ ዘንድ ኢየሱስን ለመነ። \v 39 ኢየሱስ ግን “ወደ ቤተ ሰቦችህ ተመለስና እግዚአብሔር ያደረገልህን ታላላቅ ነገሮችን ሁሉ ተርክላቸው” ብሎ አሰናበተው። ሰውየውም ኢየሱስ ያደረገለትን ታላላቅ ነገሮች በከተማው ሁሉ እየመሰከረ ጉዞውን ቀጠለ።