am_luk_text_ulb/08/45.txt

1 line
372 B
Plaintext

\v 45 ኢየሱስም “የነካኝ ማን ነው?” አለ። ሁሉም አልነካንህም ብለው በተናገሩ ጊዜ ጴጥሮስ “ጌታ ሆይ ሕዝቡ እኮ እየገፋህና እያጨናነቀህ ነው” አለው። \v 46 ኢየሱስ ግን “ከእኔ ኃይል እንደ ወጣ አውቃለሁና አንድ ሰው ነክቶኛል” አለ።