am_luk_text_ulb/08/36.txt

1 line
507 B
Plaintext

\v 36 ከዚያም በኋላ የሆነውን የተመለከቱ በአጋንንት ቁጥጥር ስር የነበረው ሰው እንዴት እንደዳነ ለሌሎች ሰዎች ነገሩአቸው። \v 37 የጌርጌሴኖንንና በዚያ የነብሩት ሰዎች ሁሉ ታላቅ ፍርሃት ይዟቸው ስለነበረ ኢየሱስ ከእነርሱ ተለተይቶ እንዲሄድ ጠየቁት፤ እርሱም ከዚያ ስፍራ ወደ መጣበት ለመመለስ ወደ ጀልባይቱ ገባ።