am_luk_text_ulb/09/43.txt

1 line
634 B
Plaintext

\v 43 \v 44 \v 45 43 በእግዚአብሔር ታላቅነት ሁሉም ተደነቁ። ነገር ግን እርሱ ባደረጋቸው ሁሉ ሁሉ እየተደነቁ ሳሉ፣ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው። 44 የነገርኳችሁን እነዚህ ነገሮች በጥልቀት አስተውሉ፣ ምክንያቱም የሰውን ልጅ በሰዎች እጅ አሳልፈው ይሰጡታል። 45 ነገር ግን ተሰውሮባቸው ስለነበረ ይህ አባባሉ ምን እንደሆነ ስላልተረዱት ሊገባቸው አልቻለም። ስለዚያ አባባል እርሱን መጠየቅ ፈሩ።