am_luk_text_ulb/09/37.txt

1 line
717 B
Plaintext

\v 37 \v 38 \v 39 \v 40 37 ከተራራው በወረዱ ማግስት ብዙ ሕዝብ ተሰብስበው ወደ እርሱ መጡ። 38 እነሆም ከሕዝቡ መካከል አንድ ሰው፦ “መምህር ሆይ አንዱና ብቸኛው ልጄን ትመለከትልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ። 39 ክፉ መንፈስ በላዩ ሲመጣበት በድንገት ይጮኻል፣ እየጣለ ያንፈራግጠዋል አረፋም በአፉ ይደፍቃል። በጭንቅ ለቅቆት ይሄዳል፣ በሚሄድበት ጊዜ ኽፉኛ ያቆስለዋል። 40 ክፉውን መንፈስ እንዲያወጡለት ደቀ መዛሙርትህን ለመንኳቸው፣ እነርሱ ግን አልቻሉም።”