Tue Jul 11 2017 11:04:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-11 11:04:57 +03:00
commit f621dcfc0e
357 changed files with 411 additions and 0 deletions

1
00/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
1 Chronicles

1
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 \v 4 1አዳም፣ሴት፣ሄኖስ፣2ቃይናን፣መላልኤል፣ያሬድ፣ 3ሄኖክ፣ማቱሳላ፣ላሜሕ፣ኖኅ። 4የኖኅ ወንዶች ልጆች፤ ሴም፣ካምናያፌት።

1
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5የያፌት ወንዶች ልጆች፤ ጋሜር፣ማጎግ፣ማዴ፣ያዋን፣ቶቤል፣ሞሳሕ፣ቴራስ። 6የጋሜር ወንዶች ልጆች፤ አስከናዝ፣ሪፋት፣ቴርጋማ። 7የያዋን ወንዶች ልጆች፤ ኤሊሳ፣ተርሴስ፣ኪቲም፣ሪድኢ።

1
01/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8የካም ወንዶች ልጆች፤ ኪሽ፣ምፅራይም፣ፋጥናከነዓን። 9የኩሽ ወንዶች ልጆች፤ ሳባ፣ኤውላጥ፣ሰብታ፣ራዕማናሰብቃታ። ያራዕማ ወንዶች ልጆች፤ ሳባናድዳን ነበሩ። 10ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኅያል ጦረኛ ሆነ።

1
01/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 11ምፅራይም የሉዲማውያን፣የዐናማውያን፣የላህባማውያን፣ የነፍተሂማውያን፣ 12የፈትሩሲማውያን፣የፍልስጥኤማውያን ቅድመ አባቶች የሆኑት የከስሉሂማውያንና የከፍቶሪማውያን ነገዶች አባት ነው።

1
01/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 \v 16 13ከነዓን የበኩር ልጁ የሆነው የሶዶን እንዲሁም የከጢያውያን፣14የኢያቡሳውያን፣15የኤዊውያን፣የርካውያን፣ የሲኒውያን፣16የአራዴዎውያን፣የሰማርያውያን፣የአማቲያውያን አባት ነው።

1
01/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 የሴም ወንዶች ልጆች፤ ኤላም፣አሦር፣አርፋክስድ፣ሉድ፣አራም። የአራም ወንዶች ልጆች፤ ዑፅ፣ሁል፣ጌቴር፣ሞሳሕ። 18አርፋክስድ ሳላን ወለደ። 19ዔርቦ ወንዶች ልጆች ወለደ፤በዘመኑ ምድር ስለተከፈለች፣ የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተብሎ ተጠራ፣

1
01/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 \v 23 20ዮቅጣንም፡ አልሞዳድን፣ሣሌፍን፣ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣ 21ዶራምን፣አውዛልን፣ደቅላን፣ 22ዖባልን፣አቢማኤልን፣ሳባን፣ 23ኦፋርን፣ኤውላጥን፣ዮባብን ወለደ፤እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ናቸው።

1
01/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 \v 27 24ሴም፣አርፋክስድ፣ሳለ፣ 25ዔቦር፣ፋሌቅ፣ራግው፣ 26ሴሮህ፣ናኮር፣ታራ፣27እንዲሁም በኋላ አብርሃም የተባለ አብራም።

1
01/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 \v 30 \v 31 28የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ይስሐቅና እስማኤልሲሆኑ። 29የእነዚህ ዘሮች የሚከተሉት ናቸው፤የእስማኤል በኩር ልጅ ነባዮት፣ ቄዳር፣ነብ፣ዳኤል፣መብሳም፣30ማስማዕ፣ዱማ፣ማሣ፣ኩዳን፣ቴማን፣ 31ኢጡር፣ናፌስ፣ቄድማ፣እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።

1
01/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 \v 33 32የአብርሃም ቁባት ኬጡራ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ዘምራን፣ዮቅሳን፣ሜዳን፣ምድያም፣የስቦቅና፣ስዌሕ ናቸው።የዮቅሳን ወንዶች ልጆች፤ ሳባ፣ድዳን፣ 33የምድያም ወንዶች ልጆች፤ ጌፈር፣ዔፌር፣ሄኖኅ፣አቢዳዕ፣ኤልዳዓ፣ እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ዘሮች ናቸው።

1
01/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 \v 35 \v 36 \v 37 34አብርሃም ይስሐቅን ወለደ። የይስሐቅ ወንዶች ልጆች፤ ዔሳው፣እስራኤል። 35የዔሳው ወንዶች ልጆች፤ ኤልፋዝ፣ራጉኤል፣የዑስ፣የዕላም፣ቆሬ። 36የኤልፋዝ ወንዶች ልጆች ቴማር፣ኦማር፣ሰፎ፣ጎቶም፣ቄኔዝ፣ቲምናዕ፣አማሌቅ። 37የራጉኤል ወንዶች ልጆች፤ ናሖት፣ዛራ፣ሣማ፣ሚዛህ።

1
01/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 \v 39 \v 40 38የሴይር ወንዶች ልጆች፤ ሎጣን፣ሦባል፣ጽብዖን፣ዓና፣ዲሶን፣ኤጽር፣ዲሳን። 39የሎጣን ወንዶች ልጆች፤ ሖሪ፣ሄማም፣ቲሞናዕ፣የሎጣን፣እኅት ነበረች። 40የሦባል ወንዶች ልጆች፤ ዓልዋን፣ማኔሐት፣ዔናል፣ስፎ፣አውናም። የጽብዖን ወንዶች ልጆች፤ አያ፣ዓና።

1
01/41.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 41 \v 42 41የዓና ወንድ ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ሔምዳን፣ኤስባን፣ይትራን፣ክራን። 42የኤጽር ወንዶች ልጆች፤ ቢልሐን፣ዛዕዋን፣ዓቃን። የዲሳን ወንዶች ልጆች፤ ዑፅ፣አራን።

1
01/43.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 43 \v 44 \v 45 43በእስራኤል አንድም ንጉሥ ገና ሳይነግሥ በኤዶም ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው። የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ከተማይቱም ዲንሃባ ትባል ነበር። 44ባላቅ ሲሞትም የባሳራ ሰው የሆነው የዛራ ልጅ ኢዮባብ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። 45ኢዮባብ ሲሞት የቴማን አገር ሰው የሆነው ሑሳም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።

1
01/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 46 \v 47 \v 48 46ሑሳም ሲሞት በሞዓብ ምድር ምድያ ምን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።የከተማይቱም ስም ዓዊት ተባለ። 47ሃዳድም ሲሞት የመሥሬቃ ሰው የሆነው ሠምላ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።48ሠምላም ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው የሆነው ሳኡል በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።

1
01/49.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 49 \v 50 49ሳኡልም ሲሞት የዓክቦል ልጅ የሆነው በኣልሕናንም ሲሞት በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። 50በኣልሐናን ሲሞት ሀዳድ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። ከተማው ፋዑ ትባል ነበር፤ሚስቱ መሄጣብኤል ትባልላለች፤እርሷም የሜዛሃብ ልጅ የመጥሬድ ልጅ ነበረች።

1
01/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 51 \v 52 \v 53 \v 54 51ዳድም ሞተ። ዋና ዋናዎቹ የኤዶም ሕዝብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ፣ዓልዋ፣የቴት፣ 52አህሊባማ፣ኤላ፣ፊኖን፣ቄኔዝ፣ቴማን፣ሚብሳር፣53ቄኔዝ፣ቴማን፣ሚብሳር፣ 54መግዲኤል፣ዒራም።እነዚህ የኤዶም አለቆች ነበሩ።

1
02/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 \v 2 1የእስራኤል ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ሮቤል፣ስምዖን፣ሌዊ፣ይሁዳ፣ይሳኮር፣ዛብሎን፣ 2ዳን.ዮሴፍ፣ብንያም፣ንፍታሌም፣ጋድ፣እሴር።

1
02/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3የይሁዳ ወንዶች ልጆች፤ ዔር፣አውናን፣ሴሎም፣እነዚህን ጆስቱን ከከነዓን ሚስቱ ከሴዋ ወለደ።የበኩር ልጁ ዔር በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሰው ሆነ፤እግዚአብሔር ቀፈፈው።4የልጁም ሚስት የነበረችው ትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደችለት፤ይሁዳም ባጠቃላይ አምስት ወንዶች ልጆች ነበሩት።

1
02/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 \v 8 5የፋሬስ ወንዶች ልጆች፤ኤስሮም፣ሐሙል።6የዛራ ወንዶች ልጆች፤ዘምሪ፣ኤታን፣ሄማን፣ከልኮል፣ዳራ፣ባጠቃላይ አምስት ናቸው። 7የከሚር ወንድ ልጅ አካን፤ እርሱም ፈፅሞ መደምሰስ የነበረበት ነገር ሰርቆ በእስራኤል ላይ ጥፋት እንዲመጣ ያደረገ ነው።8የኤታን ወንድ ልጅ፤ አዛርያ።

1
02/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 9የኤስሮን ወንዶች ልጆች፤ ይረሕምል፣አራም፣ካሌብ። 10አራም አሚናዳብን ወለደ፤አሚናዳብም የይሁዳ ሕዝብ መሪ የሆነውን ነአሶንን ወለደ፤11ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤ሰልሞን ቦዔንን ወለደ። 12ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ፤ኢዮብይድ እሴይን ወለደ።

1
02/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13የእሴይ ወንዶች ልጆች፤ የብኩር ልጁ ኤልያብ፣ሁለተኛ ልጁ አሚናዳብ፣ሦስተኛ ልጁ ሣማ፣14አራተኛው ልጁ ናትናኤል፣አምስተኛ ልጁ ራዳይ፣15ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ሰባተኛ ልጁ ዳዊት።

1
02/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 16እኅቶቻቸውም ጽሩያና አቢግያ ነበሩ።የጹሩያ ሦስት ወንዶች ልጆች አቢሳ፣ኢዮአብና አሣኤል ነበሩ።17አቢግያ አሜሳይን ወለደች፣አባቱም ዬቴር የተባለ እስማኤላዊ ነበረ።

1
02/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 18የኤስሮም ልጅ ካሌብ ከሚስቱ ከዓዙባና እንዲሁም ከይሪዖት ወንዶች ልጆች ወለደ፥ከዓዜባ የተወለዱት ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው።ያሳብ፣ሶባብ፣አርዶን፣19ዓዙባ ስትሞት፣ካሌብ ኤፍራታን አገባ፤እርሷም ሆርን ወለደችለት።20ሆርኡሪን ወለደ፤ኡሪም ባስልኤልን ወለደ።

1
02/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 \v 22 21ከዚህም በኋላ ኤስሮም ሥልሳ ዓመት ሲሆነው የገለዓድን አባት የማኪርን ልጅ አገባ፤እርሷም ሠጉብን ወለደችለት። 22 ሠጉብም ኢያዕርን ወለድደ፤እርሱም በገለዓድ ምድር ሃያ ሦስት አተሞች ያስተዳድር ነበር።

1
02/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 \v 24 23ይሁን እንጂ ጌሹና አራም፣ቄናትንና በዙሪያዋ የሚገኑትን ሥልሳ መነደሮች ጨምሮ የኢያዕርን ከተሞች ነጠቁት።እነዚህ ሁሉ የገለዓድ አባትየማኪር ዘሮች ነበሩ።24ኤስሮም በካሌብ ኤፍራታ ከሞተ በኋላ፣ሚስቱ አቢያ የቴቁሔን አባት አሽሑርን ወለደችለት።

1
02/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 \v 26 \v 27 \v 28 25የኤስሮም የበኩር ልጅ የይረሕምኤል ወንዶች ልጆች፤የበኩር ልጁ ራም፣ቡናህ፣ኦሬን፣ኦጼን፣አኪያ።26ይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤እርሷም የኦናምን እናት ነበረች።27የይረሕምኤል የበኩር ልጁ የራም ወንዶች፤መዓስ፣ያሚን፣ዔቄር። 28የኦናም ወንዶች ልጆች፤ ሸማይና ያዳ። የሸማይ ወንዶች ልጆች፤ ናዳብና አቢሱር።

1
02/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 \v 32 \v 33 29የአቢሱር ሚስት አቢካኢል ትባላለች፤ እርሷም አሕባንንና ሞሊድ የተባሉ ልጆች ወለደችለት። 30የናባድ ወንዶች ልጆች፤ ሴሌድ፣አፋይም፣ሴሌድ፣ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ። 31የአፋይም ወንድ ልጅ፤ይሸዒ።ይሽዒም ሶሳን ወለደ።ሶሳን አሕልይን ወለደ። 32የሸማይ ወንድም የያዳ ወንዶች ልጆች፤ዬቴር፣ዮናታን፣ዬቴርም ልጅ ሳይወልድ ሞተ። 33የዮናታን ወንዶች ልጆች፤ፌሌት፣ዛዛ። እነዚህ የይረሕምኤል ዘሮች ነበሩ።

1
02/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 \v 35 34ሶሳን ሴቶች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።እርሱም ኢዮሄል የተባለ ግብፃዊ አገልጋይ ነበርረው።35ሶሳን ልጁን ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው፤እርሷም ዓይታ የተባለ ወንድ ልጅ ወለደችለት።

1
02/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 \v 37 \v 38 36ዓታይ ናታንን ወለደ፣ናታንም ዛባድን ወለደ፣37ዛባድ ኤፍላን ወለደ፤ኤፍላል ዖቤድን ወለደ፤38ዖቤድ ኢዩን ወለደ፤ኢዩ ዓዛርያስን ወለደ፤

1
02/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 39 \v 40 \v 41 39ዓዛርያስ ኬሌስን ወለደ፤ኬሌስ ኤልዓሣ ወለደ፤ 40ኤልዓሣ ሲስማይን ወለደ፤ሲስማይ ሰሎምን ወለደ፤41ሰሎም የቃምያን ወለደ፤የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ።

1
02/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 42 \v 43 \v 44 42የይረሕምኤል ወንድም የካሌብ ወንዶች ልጆች፤ የበኩር ልጁ ሞሳ ሲሆን፤ እርሱም ዚፍን ወለደ፤ዚፍም መሪሳን ወለደ፤መሪ ሳም ኬብሮንን ወለደ። 43የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ ቆሬ፣ተፋዋ፣ሬቄም፣ሽማዕ።44ሽማዕ ርችሐምን ወለደ፤ረሐምም ዮርቅዓምን ወለደ።ሬቄም ሽማይን ወለደ፤

1
02/45.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 45 \v 46 \v 47 45ሽማይም ማዖንን ወለደ፤ማዖንም ቤት ጹርን ወለደ።46የካሌብ ቁባት ዔፋ ሐራንን፣ሞዳን፣ጋዜዝን ወለደች።ሐራንም ጋዜዝን ወለደ። 47የያህዳይ ወንዶች ልጆች፤ ሬጌም፣ኢዮታም፣ጌሻን፣ፋሌጥ፣ዔፋ፣ሸዓፍ።

1
02/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 48 \v 49 48የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ቲርሐናን ወለደለችለት።49እንዲሁም የመድማናን አባት ሸዓፍን፣የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች።ካሌብ ዓክሳ የተባለች ልጅ ነበረችው። \v 50

1
02/52.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 52 \v 53 52የቂርያትይዓሪም አባት የሦባል ዘሮች፤ የመናሕታውያን ነዋሪዎች እኩሌታ፣ ሀሮኤ፤ 53እንዲሁም የቂርያትይዓሪም ጎሣዎች፤ይትራውያን፤ፋታውያን፣ሹማታውያን፣ ሚሽራውያን፤ጾርዓውያንና ኤሽታኦውያን ከእነዚህ የመጡ ጎሣዎች ነበሩ።

1
02/54.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 54 \v 55 54የሰልሞን ዘሮች፤ ቤተልሔም፣ነጦፋውያን፣ዓጣሮት ቤት ዮአብ፣የመናሕታውያን እኩሌታ፣ጾርዓውያን።55በያቤጽ የሚኖሩ የጸሐፍት ጎሣዎች ቲርዓውያን፣ ሺምዓታውያን፣ሡካታውያን።እነዚህ ከሬካብ ቤት አባት ከሐማት የመጡ ቄናውያን ናቸው።

1
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 1ዳዊት በኬብሮን ሳለ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ ከኢይዝራኤላዊቷ ከአኪናሆም የተወለደው የብኩር ልጁ አምኖን፣ሁለተኛው ከቀርሜሎሳዊቷ ከአቢግያ የተወለደው ዳንኤል፣ 2ሦስተኛው ከጌሹር ንጉሥ ከተማይ ልጅ ከመዓካ የተወለደው አቤሴሎም፣አራተኛው የአጊት ልጅ አዶንያስ፣ 3አምስተኛው ከሚስቱ ከዔግላ የተወለደው ይትረኃም።

1
03/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 4እነዚህ ስድስቱ የተወለዱት ዳዊት በኬብሮን ሆኖ ሰባት ዓመት ተኩል በገዛበት ጊዜ ነበር። ዳዊት በኢየሩሳሌም ሠላሳ ሦስት ዓመት ነገሠ፤5በዚያም የወለዳቸው ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ሳሙስ፣ሶባብ፣ናታን፣ሰለሞን፣እነዚህ አራት ወንዶች ልጆች ከዓሚኤል ልጅ ከቤርሳቤህ የተወለዱ ናቸው።

1
03/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 \v 9 6እንዲሁም ሌሎች ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ስማቸውም ኢያቤሐር፣ኤሊሱዔ፣ኤሊፋላት፣ 7ኖጋ፣ናፌቅ፣ያፍያ፣8ኤሊሳማ፣ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላል፤ባጠቃላይ ዘጠነኛ ነበሩ።9ከቁባቶቹ ከወለዳቸው ወንዶች ልጆች ሌላ እነዚህ ሁሉ ልጆቹ ነበሩ፤እነዚህም ትዕማር የምትባል እኅት ነበረቻቸው።

1
03/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10የሰሎሞን ልጅ ሮብዓም ነበረ፤ የሮብዓም ልጅ አቢያ፣የአቢያ ልጅ አሳ፣ የአሳ ልጅ ኢዮሣፍጥ፣11የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዮራም፣ የኢዮራም ልጅ አካዝያስ፣የአካዝያስ ልጅ ኢዮአስ፣12የኢዮአስ ልጅ አሜስያስ፣የአሜስያስ ልጅ ዓዛርያስ፣ የዓዛርያስ ልጅ ኢዮአታም፣

1
03/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 13የኢዮአታም ልጅ አካዝ፣የአካዝዝ ልጅ ሕዝቅያስ፣ የሕዝቅያስ ልጅ ማናሴ፣ 14የምናሴ ልጅ አሞጽ፣ የአሞጽ፣ የአሞጽ ልጅ ኢዮስያስ፣

1
03/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 15የኢዮስያስ ወንዶች ልጆች፣ በኩሩ ዮሐናን በኩሩ ዮሐናን፣ሁለተኛ ልጁ ኢዮአቄም፣ሦስተኛ ልጁ ሴዴቅያስ፣ አራተኛ ልጁ ሰሎም።16የኢዮአቄም ዘሮች፤ልጁ ኢኮንያ፣ልጁ ሴዴቅያስ።

1
03/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 \v 18 17የምርኮኛው የኢኮንያን ዘሮች፣ ልጁ ሰላትያል፣18መልኪራም፣ ፈዳያ፣ሼናጻር፣ይቃምያ፣ሆሻማ፣ ነዳብያ።

1
03/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19የፈዳያ ወንዶች ልጆች፤ዘሩባቤል ወንዶች ልጆች፥ ሜሱላም፣ሐናንያ፣ እኅታቸው ሰሎሚት ትባላለች።20ሌሎችም አምስት ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም ሐሹባ፣ኦሄል፣በራክያ፣ሐሳድያ፣ዮሻብሒሴድ። 21የሐናንያ ዘሮች፤ፈላጥን፣የአብድዩና የሴኬንያ ወንዶች።

1
03/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 \v 23 \v 24 22የሴኬንያ ዘሮች፤ ሸማያና ወንዶች ልጆቹ፤ ሐሙስ፣ ይግአል፣ባሪያሕ፣ነዓርያ፣ሻፋጥ፣ባጠቃላይ ስድስት ነበሩ። 23የነዓርያ ወንዶች ልጆች፤ኤልዩዔናይም ወንዶች ልጆች፤ ሆዳይዋ፣ኤልያሴብ፣ፌልያ፣ዓቁብ፣ዮሐናን፣ደላያ፣ዓናኒ፤ባጠቃላይ ሰባት ናቸው።

1
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 \v 2 1የይሁዳ ዘሮች፤ ፋሬስ፣ኤስሮም፣ከርሚ፣ሆር፣ሦባል።2የሦባል ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ኢኤትደግሞ አሑማይንና ላሃድን ወለደ፤እነዝዝዚህ የጾርዓውያን ጎሣዎች ናቸው።

1
04/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3የኤጣም ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፤ኢይዝራኤል፣ይሽማ፣ይደባሽ።እኅታቸው ሃጽሌልፎኒ ትባላለች።4ፋኑኤል ጌዶርን ወለደ፤ኤጽር ደግሞ ሑሻ ምን ወለደ።እነዚህ የኤፍራታ የበኩር ልጅና የቤተልሔም አባት የሆነው የሆር ዘሮች ናቸው።

1
04/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 \v 8 5የቴቁሔ አባት አሽሑር፣ ሔላና ነዕራ የተባሉ ሁለቱ ሚስቶች ነበሩት።6ነዕራም አሑዛምን፣ኦፌርን፣ቴምኒን፣አሐሽታሪን ወለደችለት፤የነዕራ ዘሮች እነዚህ ነበሩ። 7የሔላ ወንዶች ልጆች፤ ዴሬት፣ይጽሐር፣ኤትናን ናቸው። 8የቆጽ ወንዶች ልጆች ደግሞም ዓኑብ፣ጾቤባና፣የሃሩም ናቸው።

1
04/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 9ያቤጽ ከወንድሞቹ ይልቅ የተከበረ ሰው ነበረ፤እናቱም ''በጣር የወለድድኩት'' ስትል ስሙን ያቤጽ አለችው።10ያቤጽም፣''አቤቱ፤እንድትባርከኝ፣ግዛቴንም እንድታሰፋልኝ እለምንሃለሁ፣እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን፣ከሥቃይና ከጉዳትም ጠብቀኝ''በማለት ወደ እስራኤል አምላክ ጮኸ።እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።

1
04/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 11የሹሐ ወንድም ክሉብ ምሒርን ወለደ፤ምሒርን ወለደ፤ምሒርም ኤሽቶን ወለደ፤12ኤሽቶን ቤትራፋንና ፋሴሐን ወለደ፤የዒርናሐሽን ከተሞች የቁረቁረ እርሱ ነው።እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።

1
04/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 \v 16 13የቄኔዝ ወንዶች ልጆች፤ ሐታት፣መዖኖታይ።14መዖታይ ደግሞ ዖፍራን ወለደ።ሠራያ የኢዮአብ አባት ሲሆን፣ኢዮአብ ጌሐራሺምን ወለደ፤የእደ ጥበብ ባለ ሙያዎች ስለ ነበሩ ይህ ስም ተሰጣቸው። 15የዮፎኔ ልጅ የካሌብ ወንዶች ልጆች፤ ዒሩ፣ኤላ፣ነዓም። የኤላ ልጅ።ቄኔዝ።16የይሃልኤል ወንዶች ልጆች፤ ዚፍ፣ዚፋ፣ቲርያ፣አሣርኤል።

1
04/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 \v 18 17የዕዝራ ሜሬድ፣ዔፌር፣ያሎን። ከሜሬድ ሚስቶች እንዲቱ ማርያምን ፣ሽማይንና የኤሽትምዓን አባት ፅሽባን ወለደች። 18አይሁዳዊት ሚስቱም የጌዶርን አባት ዮሬድን፣የጆኮን አባት ሔቤርን፣የዛኖዋን አባት ይቁቲኤልን ወለደች፤ እነዚህም ሜሬድ ያገባት የፈርዖን ልጅ የቢትያ ልጆች ናቸው።

1
04/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 19የሆዲያ ሚስት የነሐም እኅት ወንዶች ልጆች፤ የገርሚው የቅዒላ አባት፣ማዕካታዊው ኤሽትሞዓ። 20የሺሞን ወንዶች ልጆች፤ አምኖን፣ሪና፣ቤንሐናን፣ቲሎን። የይሺዒ ዘሮች፤ዞሔትና ቤንዞሔት።

1
04/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21የይሁዳ ልጅ የሴሎም ወንዶች ልጆች፤ የሌካ አባት ዔር፣የመሪሳና በቤት አሽቤዓ የበፍታ ጨርቅ ሠሪ የሆኑት ጎሣዎች አባት ለዓዳ፣22ዮቂም፣የኮዜባ ሰዎች፣ኢዮአስ፣ሞዓብን የገዛ ሣራፍና ያሹቢሌሔም።ታሪካቸውም ጥንታዊነት ያለው ነው። 23ሰዎቹ ነበጣዒምና በጋዴራ የሚቀመጡ ሸክላ ሠሪዎች ነበሩ፤በዚያም በመቀመጥ ለንጉሡ ሸክላ ይሠሩ ነበር።

1
04/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24የስምዖን ዘሮች፤ ነሙኤል፣ያሚን፣ያሪን፣ዛራ፣ሳኡል፣25ሰሎም የሳኡል ልጅ ነው፤መብሳም የሰሎም ልጅ ነው፤ ማስማዕ ደግሞ የመብሳም ልጅ ነው። 26የማስማዕ ዘሮች ልጁ ሃሙኤል፣ልጁ ዘኩር፣ልጁ ሰሜኢ።

1
04/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 27 \v 28 27ሰሚኤ ዐሥራ ስድስት ወንዶችና ስድስት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ወንድሞቹ ግን ብዙ ልጆች አልነበሯቸው፤ስለዚህ ጎሣቸው በሙሉ እንደ ይሁዳ ሕዝብ ብዙ አልነበረም።28የኖረባችውም ቦታዎች እነዚህ ናቸው።ቤርሳቤህ፣ሞላደ፣ሐጻርሹዓል፣

1
04/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 29ቢልሃ፣ዔጼም፣ቶላድ፣30ቤቱኤል፣ሔርማ፣ፊቅላግ፣ 31ቤትማርካቦት፣ሐጸርሲሲም፣ቤትቢሪ፣ሽዓራይም፣እስከ ዳዊት ዘመነ መንግስት ድረስ የኖሩት በእነዚህ ከተሞች ነው።

1
04/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 \v 33 32በአካባቢያቸው የሚገኙት ወንደሮች ደግሞ ኤጣም፣ዓይን፣ሬሞን፣ቶኬን፣ዓሻን የተባሉ አምስት ከተሞች ናቸው፤በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ በአል የሚዝችልቁ መንደሮች ነበሩ፤መኖሪያቸው በዚሁ ሲሆን፤የትውልድ መዝገብም አላቸው።

1
04/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 \v 35 \v 36 \v 37 \v 38 34ሞሾብብ፣የምሌክ፣የአሜስያስ ልጅ ኢዮስያስ፣35ኢዮኤል፣የዮሺብያ ልጅ፣የሠራያ የዓጂኤል ልጅ ኢዩ 36እንዲሁም ኤልዩዔናይ፣ያዕቆብ፣ፅሾሐያ፣ዓሣያ፣ዓሲዔል፣ዩሲምኤል፣በናያስ፣37የሺፊ ልጅ ዚዛ፣የአሎን ልጅ፣የይዳያ ልጅ፣የሺምሪ ልጅ፤የሸማያ ልጅ፤ 38እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘረው ሰዎች የየጎሣቸው መሪዎች ነበሩ፤የቤተሰባቸው ብዛት እጅግ በጣም እየጨመረ ሄደ፤

1
04/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 39 \v 40 \v 41 39እነርሱም ለከብቶቻቸው ግጦሽ ፍለጋ ከሸለቆው በስተምስራቅ እስካለው እስከ ጌደር መግቢያ ድረስ ዘልቀው ሄዱ።በዚያም ለምለምና ያማረ የግጦሽ ቦታ አገኙ፤ምድሪቱም ሰፊ፤ ሰላምና ጸጥታ የሰፈነበት ነበረች።በቀድሞ ቀመን በዚህ ምድር ይኖሩ የነበሩት አንዳንድ የካም ዘሮቼ ናቸው። 41እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘሩው ወደዚሁ ቦታ የመቱት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ነበረ፤እነርሱም በድንኳኖቻቸው ውስጥ በነበሩበት በካም ወገኖችና በምዑናውያን ላይ አደጋ በመጣል ፈፅመው አላጠፋአቸው፤ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በግልጽ ይታያል።ለመንጎቻቸው በቂ ግጦሽ ቦታ ስላላገኙ፣በዚያ መኖር ጀመሩ።

1
04/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 42 \v 43 42ከእነዚሁ አምስት መቶ የሚሆኑ የስምዖን ወገኖች በይሽዒ ልጆች በፈላጥያ፣በነዓርያ፣በረፋያና በዑዝኤል ተመርተው የሴይርን ኩረብታማ አገር ወረሩ።43አምልጠው የቀሩትን አማሌቅውያን ፈጅተው እስከ ዛሬ በዚያው ይኖራሉ።

1
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 1የእስራኤሌ በኩር ልጅ የሮቤል ልጆች፤ ሮቤል የበኩር ልጅ ቢሆንም፤የአባቱን መኝታ ስላረከሰ፤የበኩርናው መብቱ ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ ልጆች ተሰጥቶአል። ከዚህም የተነሣ ትውልዱ የበኩርነቱን ተራ ይዞ ሊቁጥል አልቻለም።2ይሁዳ ከወንድሞቹ ይልቅ ብርቱ ነበረ፤ገዥ የወጣው ከእርሱ ቢሆንም፣የበኩርነት መብቱ የተላለፈው ለዮሴፍ ነበረ።3የእስራኤል የበኩር ልጅ የሮቤል ወንዶች ልጆች፤ሄኖኅ፣ፋሉሶ፣አስሮን፣ከርሚ ነበሩ።

1
05/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4የኢዮኤል ዘሮች ልጁ ሽማያ፣ልጁ ጎግ፣ልጁ ስሜኢ፣5ልጁ ሚካ፣ልጁ ራያ፣ልጁ ቢኤል፣ 6የአጆር ንጉስ ቴልጌልቴልፌልሶር ማኮር የወሰደው ልጅ ብኤራ ነበሩ።

1
05/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7የቤተሰቡ የዘር ትውልድ በየጎሣ በየጎሣው ሲቁጠር እንደሚከተለው ነው፤ የጎሣ አለቃ የሆነው ኢዮኤል፣ዘካርያስ፣8የኢዮኤል ልጅ፣እነዚህ ከአሮዔር እስከ ናባውና እስከ በኣልሜዎን ድረስ በሚገኘው ምድር ላይ ሰፈሩ። 9ከብቶቻቸው በገለዓድ ምድር በዝተው ስለነበር በምስራቅ በኩል ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ እስከ ምድረ በዳው ዳርቻ ድረስ የሚገኘውን ምድር ያዙ።

1
05/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 10በሳኦልም ዘመነ መንግሥት በእጃቸው ተመትተው ድል ከተደረጉት አጋራውያን ጋር ተዋጉ፤በመላው የገለዓድ ምሥራቃዊ ክፍል የሚገኙትን መኖሪያዎቻቸውን ያዙ።

1
05/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11የጋድ ነገድ ደግሞ ከእነርሱ ቀጥሎ እስከ ሰልካ ድረስ በሚገኘው በባሳን ምድር ኖሩ፤ 12አለቃው ኢዮኤል፣ሁለተኛው ሳፋም ከዚህም ያናይና ሰፋጥ ሆነው በባሳን ተቀመጡ።13ቤተ ዘመዶቻቸውም በየቤተሰቡ እነዚህ ነበሩ፤ሚካኤል፣ሜሱላም፣ሳባ፣ዮራይ፣ያካን፣ዙኤ፣ኦቤድ፣ባጠቃላይ ስባት ነበሩ።

1
05/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 14እነዚህ ደግሞ የቢዝ ልጅ፣የዬዳይ ልጆች፣ ኦቤድ፣የኢዬሳይ ልጅ፣የሚካኤል ልጅ፣የገለዓድ ልጅ፣የኢዳይ ልጅ፣የዑሪ ልጅ፣የሑሪ ልጅ፣የአቢካኢል ልጆች ናቸው። 15የቤተሰባቸው አለቃ የኑጊ ልጅ፣የአብዲኤል ልጅ አሒ ነበረ።

1
05/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 16እነዚህም በገለኣድ፣በባሳንና እስከ ዳርቻዋ በሚገኙት መንደሮች እንዲሁም በሳሮን በሚገኙ የግጦሽ ስፍራዎች ሁሉና ከዚያም ወዲያ አልፈው ተቀመጡ። 17እነዚህ ሁሉ ትውልድ በመዝገብ የሰፈሩት በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታምና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት ነው።

1
05/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 19 18የሮቤል፣የጋድና፣የምናሴ ነገድ እኩሌታ አርባ አራት ሺህ ብቁ የጦር ሰዎች ነበሩአቸው።እነርሱም ጋሻ መያዝ፣ሰልፍ መምዘዝና ቀስት መሳብ የሚችሉ ጠንካራና በውጊያ የሠለጠኑ ናቸው። 19እነዚህም በአጋራውያን፣በኢጡር፣በናፌስ፣በናዳብ ላይ ዘመቱ።

1
05/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20በጦርነቱም ላይ ወደ እግዚአብሔር ጮኸው ስለ ነበር፣በውጊያው ረዳቸው፣አጋራው ያንንና የጦር አጋሮቻቸውን ሁሉ አሳልፎ ሰጣቸው፤ስለ ታመኑበትም ፀሎታቸውን ሰማ። 21የአጋራውያንንም እንስሶች ማረኩ፤እነዚህም አምሳ ሺህ ግመሎች፣250 000 በጎችና ሁለት ሺህ አህዮች ነበሩ።እንዲሁም 100 000 ሰው ማረኩ።22ውጊያው የእግዚአብሔር ስለነበር ሌሎችም ብዙ ሰዎች ተገደሉ።እስከ ምርኮ ጊዜ ምድሪቱ በእጃቸው ነበረች።

1
05/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 \v 24 23የምናሴ ነገድ እኩሌታ ህዝብ ቁጥር ብዙ ነበረ፣እነርሱም ከባሳን ጀምሮ እስከ በኣልአርሞንዔም ድረስ ባለው ምድር ሰፈሩ፤ይህም እስከ ሳኔር አርሞንዔም ተራራ ድረስ ማለት ነው። 24የየቤተሰቡ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ዔፌር፤ይሽዒ፣ኤሊኤል፣ዓዝርኤል፣ኤርምያ፣ሆዳይዋ፣ ኢየድኤ፤እነዚህ ጀግና ተዋጊዎች የታወቁ ሰዎችና የየቤተሰባቸው አለቆች ነበሩ።

1
05/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 \v 26 25ይሁን እንጂ ለአባቶቻቸው አምላክ ታማኞች አልሆኑም፤እግዚአብሔር ከፊታቸው ያጠፋቸው የምድሪቱን ከሕዝብ አማልክት በማምለክ አመነዘሩ 26ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የአሦርን ንጉሥ የፎሐት መንፈስ ይኸውም የቴልጌልቴፌልሶርን መንፈስ አነሣሥቶ የሮቤልን፣የጋድንና፣የምናሴን ነገድ እኩሌታ ማርኮ እንዲወሰድ አደረገ።እነዚህንም ወደ ጎዛን ወንዝ ዳርቻ አፈለሳቸው፤እነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያ ይገኛሉ።

1
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 1የሌዊ ወንዶች ልጆች፤ ጌድሶን፣ቀዓት፣ሜራሪ፣2የቀዓት ወንዶች ልጆች፤እንበረም፣ ይሰዓር፣ኬብሮን፣ዑዝኤል።3የእምበረም ልጆች፤ አሮን፣ሙሴ፣ማርያም። የአሮን ወንዶች ልጆች፤ናዳብ፣አብዮድ፣አልዓዛር፣ኢታምር።

1
06/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4አልዓዘር ፊንሐስን ወለደ፤ ፊንሐስ አቡሲን ወለደ፤ 5አቢሲ ኦዚን ወለደ፤6ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤

1
06/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7መራዮት አማርያን ወለደ፤አማርያ አኪጦብን ወለደ፤8አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤9ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤

1
06/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10ዮሐናን ዓዛርያስ ወለደ፤እርሱም ሰለሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለግል ነበር፤ 11ዓዛርያስ አማርን ወለደ፤አማርያም አኪጦብን ወለደ፤12አኪጦብ ስሳዶቅን ወለደ፤ሳዶቅ ሰሎምን ወለደ፤

1
06/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13ሰሎም ኬሌቅያስን ወለደ፤ኬሌቅያስ ዓዛርያስ ሠራያን ወለደ፤ 14ዓዛርያስ ሠራያን ወለደ፤ሠራያ ኢዮሴዴቅን ወለደ፤ 15እግዚአብሔር የይሁዳና የእየሩሳሌም ሕዝብ በናቡከደነፆር እጅ ተማርከው እንዲወሰዱ ባደረገ ጊዜ ኢዮሴዴቅም አብሮ ተማርኮ ሄደ።

1
06/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16የሌዊ ወንዶች ልጆች፤ ጌድሶን፣ቀዓት፣ሜራሪ። 17የጌድሶን ወንዶች ልጆች፤ሎቢኒ፣ሰሜኢ።18የቀሃት ወንዶች ልጆች፤እምበረም፣ይስዓር፣ኬቤሮን፣ዑዝኤል።

1
06/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ሞሖሊ፣ሙሲ። በየአባቶቻቸው ቤተሰብ የተቁጠሩ የሌዊ ጎሣዎች የሚከተሉት ናቸው፤ 20ከጌርሶን፤ ልጁ ሎቢኒ፣ልጅ ኢኤት፣ልጁ ዛማት፣21ልጁ ዮአክ፣ልጁ አዶ፣ልጁ ዛራ፣ልጁ ያትራይ።

1
06/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 \v 23 \v 24 22የቀዓት ዘሮች፤ ልጁ አሚናዳብ፣ልጁ ቆሬ፣ልጁ አሴር፣23ልጁ ህልቃና፣ልጁ አቢሳፍ፣ልጁ አሴር፣24ልጁ ኢኢት፣ልጁ ኡርኤል፣ልጁ ዖዝያ፣ልጁ ሳውል።

1
06/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 \v 26 \v 27 25የሕልቃና ዘሮች፤ አማሢ፣አኪሞት። 26ልጁ ሕልቃና፣ልጁ ሱፊ፣ልጁ ናሐት፣27ልጁ ኤልያብ፣ልጁ ይሮሐም፣ልጁ ሕልቃና፣ልጁ ሳሙኤል።

1
06/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 \v 30 28የሳሙኤል ወንዶች ልጆች፤የበኩር ልጁ ኢዮኤል፣ሁለተኛው ልጁ አብያ። 29የሜራሪ ዘሮች፤ ሞሖሊ፣ልጁ ሎቤኒ፣ልጁ ሰሜኢ፣ልጁ ዖዛ፣ 30ልጁ ሳምን፣ልጁ ሐግያ፣ልጁ ዓሣያ።

1
06/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 31 \v 32 31ታቦቱ ከገባ በኋላ፣ዳዊት የመዘምራን አለቃ አድርጎ በእግዚአብሄር ቤት የሾማቸው ሰዎች እነዚህ ናቸው፤32እርሱም ሰሎሞን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በኢየሩሳሌም እስኪሠራ ድረስ፣በማደሪያው ይኸውም በመገናኛ ድንኳን ፊት ሆነው እየዘመሩ ያገለግሉ ነበር፣አገልግሎታቸውንም የሚያከናውኑት በወጣላቸው ደንብ መሠረት ነው።

1
06/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 \v 34 \v 35 33ከወንዶች ልጆቻቸው ጋር ሆነው ያገለገሉ ሰዎች እነዚህ ናቸው፤ከቀዓታዊያን ልጆች፤ሙዚቃ ተጫዋቹ ኤማን፣የኢዮኤል ልጅ፣የሳሙኤል ልጅ፤ 34 ሳሙኤል የሕልቃና ልጅ ነበረ፤ ሕልቃና ፣የይሮሐም ልጅ፣ይብኤሊኤል ልጅ፣የቶዋ ልጅ፣ 35የሱፍ ልጅ፣የሥልቃና ልጅ፣የመሐት ልጅ፣የአማሢ ልጅ፣

1
06/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 \v 37 \v 38 36የሕልቃና ልጅ፣የኢዮኤል ልጅ፣የዓዛርይስስ ልጅ፣የሶፎንያስ ልጅ፣37የታሐት ልጅ፣የአሴር ልጅ፣የአብያሳፍ ልጅ፣የቆሬ ልጅ፣38የይስዓር ልጅ፣የቃዓት ልጅ፣የሌዊ ልጅ፣የእስራኤል ልጅ።

1
06/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 39 \v 40 \v 41 \v 42 \v 43 39እንዲሁም የሔማን ወንድም አሳፍ በስተቀኙ ሆኖ ያገለግል ነበር፤ አሳፍ የበራክያ ልጅ፤የሳምዓ ልጅ፤40የሚካኤል ልጅ፣41የኤትኒ ልጅ፣የዛራ ልጅ፣የዓዳያ ልጅ፣42የኤታን ልጅ፣የዛማት ልጅ፣የሰሜኢ ልጅ፣43የኢኤት ልጅ፣የጌድሶን ልጅ፣የሌዊ ልጅ፣

1
06/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 44 \v 45 \v 46 \v 47 44በስተግራቸው በኩል አብረዋቸው ያሉት የሜራሪ ልጂች፣የቂሳ ልጅ ኤታን፣የአብዲ ልጅ፣የማሎክ ልጅ፣45የሐሸብያ ልጅ፣የአሰያሰ ልጅ፣የኬልቅያስ ልጅ፣46የአማሲ ልጅ፣የባኒ ልጅ፣የሰሜር ልጅ፣ 47የሞሖሊ ልጅ፣የሙሲ ልጅ፣የሜራሪ ልጅ፣የሌዊ ልጅ፣

1
06/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 48 48ሌዋውያን ወንድሞቻቸው ግን የእግዚአብሔር ቤት የማደሪያ ድንኳን ተግባር እንዲያከናውኑ ተመድበው ነበር።

1
06/49.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 49 49 አሮንና ልጆቹ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ባዘዝው ምሠረት ስለእስራኤል ማስተሰሪያ በቅድስት ቅዱሳኑ ውስጥ የሚያከናውነውን ተግባር ሁሉ፣በመሠዊያ ላይ የሚቃጠል መሥቃዕትና በዕጣኑ መሠዊያ ላይ የሚቀርበውም መሥዋዕት የሚቀርቡት ግን አሮንና ዘሮቹ ብቻ ነበሩ።

1
06/50.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 50 \v 51 \v 52 \v 53 50የአሮን ዝርያዎች እነዚህ ነበሩ፤ ልጁ አልዓዛር፣ልጅ ፊንሐስ፣ልጁ አቢሹ፣51ልጁ ቡቂ፣ልጁኦዚ፣ልጁ ዘራአያ፣52ልጁ መራዮት፣ልጁ አማርያ፣ልጁ አኪጦብ፣53ልጁ ሳዶቅ፣ልጁ አኪማአስ።

1
06/54.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 54 \v 55 \v 56 54መኖሪያዎቻቸው እንዲሆኑ የተመደቡላቸው ቦታቸው እነዚህ ናቸው፤የመጀመሪያ ዕጣ የእነርሱ ስለ ሆነ፣ከቀዓት ጎሣ ለሆኑት ለአሮን ዘሮች የተመደቡላቸው መኖሪያቸው እነዚህ ነበሩ። 55ለእነርሱም በይሁዳ ምድር የሚገኘው ኬብሮንና በዙሪያዋ ያለው የግጦሽ ቦታ ተሰጠ፣56በኬብሮን ዙሪያ የሚገኙት የዕርሻ ቦታዎችና መንደሮች ግን ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ ተሰጡ።

1
06/57.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 57 \v 58 57ለአሮን ዘሮች የመማፀኛ ከተሞች የሆኑትን ኬብሮንን፣ልብናን፣የቲርን፣ኤሽትሞዓን፣58ሖሎንን፣ዳቤርን፣ከነመሰማሪዎቻቸው።

1
06/59.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 59 \v 60 59ዓሳንን፣ዮታን፣ቤትሳኒስን ከነመሰማሪዎቻቸው ሰጡ።60ከብንያም ነገድ ድርሻ ላይ ገባዖንን፣ጌባን፣ጋሌማን፣ዓናቶትን ከነመሰማሪያዋቻቸው ሰጡ። ለቀዓት ዘሮች የተከፋፈሉ እነዚህ ከተሞች ባጠቃላይ ዐሥራ ሦስት ናቸው።

1
06/61.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 61 \v 62 61ለቀሩት የቀዓት ዘሮች ደግሞ ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ድርሻ በዕጣ ዐሥር ከተሞች ተሰጧቸው።62ለጌድሶን ነገድ በየጎሣቸው ከይሳኮር፣ከአሴር፣ከንፍታሌምና በባሳን ከሚገኘው ከምናሴ ነገድ ድርሻ ላይ ዐሥራ ሦስት ከተሞች ተመደቡላቸው።

1
06/63.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 63 \v 64 \v 65 63ለሜራሪ ዘሮች በየጎሣቸው ከሮቤል፣ከጋድና ከዛብሎን ድርሻ ላይ ዐሥራ ሁለት ከተሞች በዕጣ ተመደቡላቸው።64እስራኤላዊያን ከተሞቹን በዚሁ ሁኔታ መድበው ከነመሰማሪያዎቻቸው ለሌዋውያኑ ሰጧቸው።65ቀደም ብለው የተጠቀሱትንም ከተሞች ከይሁዳ ከስምዖንና ከብንያም ነገድ ላይ ወስደው በዕጣ መደቡላቸው።

1
06/66.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 66 \v 67 \v 68 \v 69 66ለአንዳንድ የቀዓት ጎሣዎችም ከኤፍሬም ነገድ ድርሻ ላይ ከተሞች ተሰጣቸው። 67በኮረብታማው በኤፍሬም ምድር የሚገኙትን ሴኬምን(የማማፀኛ ከተማ)፣ኔዝርን፣68ዮቅምዓምን፣ቤትሖሮን፣69ኤሎንንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪዎቻቸው ሰጧቸው።

1
06/70.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 70 70እንዲሁም እስራኤላውያን ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ድርሻ ላይ ዓኔርና ቢልዓም የተባሉትን ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው ወስደው ለሩት የቀዓት ጎሣዎች ሰጧቸው።

1
06/71.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 71 \v 72 \v 73 71ለጌድሶናውያን ከምናሴ ነገድ እኩሌታ፣ በባሳን የሚገኘውን ጎላንና አስታሮትን ከነመሰማሪያዎቻቸው ተሰጠ፤72ከይሳኮር ነገድ፤ ቃዴስን፣ዳብራትን 73ራሞትንና ዓኔምናን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤

1
06/74.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 74 \v 75 \v 76 74ከአሴር ነገድ መዓሳልን፣ዓብዶን፣75ሑቆቅንና፣ረአብን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤76ከንፍታሌም ነገድ በገሊላ የሚገኘውን ቃዴስን፣ሐሞንንና፣ቂርያታይምን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።

Some files were not shown because too many files have changed in this diff Show More