am_1ch_text_ulb/04/11.txt

1 line
309 B
Plaintext

\v 11 \v 12 11የሹሐ ወንድም ክሉብ ምሒርን ወለደ፤ምሒርን ወለደ፤ምሒርም ኤሽቶን ወለደ፤12ኤሽቶን ቤትራፋንና ፋሴሐን ወለደ፤የዒርናሐሽን ከተሞች የቁረቁረ እርሱ ነው።እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።