am_1ch_text_ulb/05/11.txt

1 line
482 B
Plaintext

\v 11 \v 12 \v 13 11የጋድ ነገድ ደግሞ ከእነርሱ ቀጥሎ እስከ ሰልካ ድረስ በሚገኘው በባሳን ምድር ኖሩ፤ 12አለቃው ኢዮኤል፣ሁለተኛው ሳፋም ከዚህም ያናይና ሰፋጥ ሆነው በባሳን ተቀመጡ።13ቤተ ዘመዶቻቸውም በየቤተሰቡ እነዚህ ነበሩ፤ሚካኤል፣ሜሱላም፣ሳባ፣ዮራይ፣ያካን፣ዙኤ፣ኦቤድ፣ባጠቃላይ ስባት ነበሩ።