am_1ch_text_ulb/04/09.txt

1 line
502 B
Plaintext

\v 9 \v 10 9ያቤጽ ከወንድሞቹ ይልቅ የተከበረ ሰው ነበረ፤እናቱም ''በጣር የወለድድኩት'' ስትል ስሙን ያቤጽ አለችው።10ያቤጽም፣''አቤቱ፤እንድትባርከኝ፣ግዛቴንም እንድታሰፋልኝ እለምንሃለሁ፣እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን፣ከሥቃይና ከጉዳትም ጠብቀኝ''በማለት ወደ እስራኤል አምላክ ጮኸ።እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።