\v 34 \v 35 34ሶሳን ሴቶች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።እርሱም ኢዮሄል የተባለ ግብፃዊ አገልጋይ ነበርረው።35ሶሳን ልጁን ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው፤እርሷም ዓይታ የተባለ ወንድ ልጅ ወለደችለት።