am_1ch_text_ulb/02/18.txt

1 line
448 B
Plaintext

\v 18 \v 19 \v 20 18የኤስሮም ልጅ ካሌብ ከሚስቱ ከዓዙባና እንዲሁም ከይሪዖት ወንዶች ልጆች ወለደ፥ከዓዜባ የተወለዱት ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው።ያሳብ፣ሶባብ፣አርዶን፣19ዓዙባ ስትሞት፣ካሌብ ኤፍራታን አገባ፤እርሷም ሆርን ወለደችለት።20ሆርኡሪን ወለደ፤ኡሪም ባስልኤልን ወለደ።