am_1ch_text_ulb/04/42.txt

1 line
367 B
Plaintext

\v 42 \v 43 42ከእነዚሁ አምስት መቶ የሚሆኑ የስምዖን ወገኖች በይሽዒ ልጆች በፈላጥያ፣በነዓርያ፣በረፋያና በዑዝኤል ተመርተው የሴይርን ኩረብታማ አገር ወረሩ።43አምልጠው የቀሩትን አማሌቅውያን ፈጅተው እስከ ዛሬ በዚያው ይኖራሉ።