am_1ch_text_ulb/02/21.txt

1 line
342 B
Plaintext

\v 21 \v 22 21ከዚህም በኋላ ኤስሮም ሥልሳ ዓመት ሲሆነው የገለዓድን አባት የማኪርን ልጅ አገባ፤እርሷም ሠጉብን ወለደችለት። 22 ሠጉብም ኢያዕርን ወለድደ፤እርሱም በገለዓድ ምድር ሃያ ሦስት አተሞች ያስተዳድር ነበር።