\v 42 \v 43 \v 44 42የይረሕምኤል ወንድም የካሌብ ወንዶች ልጆች፤ የበኩር ልጁ ሞሳ ሲሆን፤ እርሱም ዚፍን ወለደ፤ዚፍም መሪሳን ወለደ፤መሪ ሳም ኬብሮንን ወለደ። 43የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ ቆሬ፣ተፋዋ፣ሬቄም፣ሽማዕ።44ሽማዕ ርችሐምን ወለደ፤ረሐምም ዮርቅዓምን ወለደ።ሬቄም ሽማይን ወለደ፤