am_1ch_text_ulb/01/34.txt

1 line
467 B
Plaintext

\v 34 \v 35 \v 36 \v 37 34አብርሃም ይስሐቅን ወለደ። የይስሐቅ ወንዶች ልጆች፤ ዔሳው፣እስራኤል። 35የዔሳው ወንዶች ልጆች፤ ኤልፋዝ፣ራጉኤል፣የዑስ፣የዕላም፣ቆሬ። 36የኤልፋዝ ወንዶች ልጆች ቴማር፣ኦማር፣ሰፎ፣ጎቶም፣ቄኔዝ፣ቲምናዕ፣አማሌቅ። 37የራጉኤል ወንዶች ልጆች፤ ናሖት፣ዛራ፣ሣማ፣ሚዛህ።