am_1ch_text_ulb/03/06.txt

1 line
475 B
Plaintext

\v 6 \v 7 \v 8 \v 9 6እንዲሁም ሌሎች ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ስማቸውም ኢያቤሐር፣ኤሊሱዔ፣ኤሊፋላት፣ 7ኖጋ፣ናፌቅ፣ያፍያ፣8ኤሊሳማ፣ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላል፤ባጠቃላይ ዘጠነኛ ነበሩ።9ከቁባቶቹ ከወለዳቸው ወንዶች ልጆች ሌላ እነዚህ ሁሉ ልጆቹ ነበሩ፤እነዚህም ትዕማር የምትባል እኅት ነበረቻቸው።