am_1ch_text_ulb/03/19.txt

1 line
416 B
Plaintext

\v 19 \v 20 \v 21 19የፈዳያ ወንዶች ልጆች፤ዘሩባቤል ወንዶች ልጆች፥ ሜሱላም፣ሐናንያ፣ እኅታቸው ሰሎሚት ትባላለች።20ሌሎችም አምስት ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም ሐሹባ፣ኦሄል፣በራክያ፣ሐሳድያ፣ዮሻብሒሴድ። 21የሐናንያ ዘሮች፤ፈላጥን፣የአብድዩና የሴኬንያ ወንዶች።