am_1ch_text_ulb/05/01.txt

1 line
695 B
Plaintext

\v 1 \v 2 \v 3 1የእስራኤሌ በኩር ልጅ የሮቤል ልጆች፤ ሮቤል የበኩር ልጅ ቢሆንም፤የአባቱን መኝታ ስላረከሰ፤የበኩርናው መብቱ ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ ልጆች ተሰጥቶአል። ከዚህም የተነሣ ትውልዱ የበኩርነቱን ተራ ይዞ ሊቁጥል አልቻለም።2ይሁዳ ከወንድሞቹ ይልቅ ብርቱ ነበረ፤ገዥ የወጣው ከእርሱ ቢሆንም፣የበኩርነት መብቱ የተላለፈው ለዮሴፍ ነበረ።3የእስራኤል የበኩር ልጅ የሮቤል ወንዶች ልጆች፤ሄኖኅ፣ፋሉሶ፣አስሮን፣ከርሚ ነበሩ።