\v 4 \v 5 \v 6 4የኢዮኤል ዘሮች ልጁ ሽማያ፣ልጁ ጎግ፣ልጁ ስሜኢ፣5ልጁ ሚካ፣ልጁ ራያ፣ልጁ ቢኤል፣ 6የአጆር ንጉስ ቴልጌልቴልፌልሶር ማኮር የወሰደው ልጅ ብኤራ ነበሩ።