am_1ch_text_ulb/04/13.txt

1 line
545 B
Plaintext

\v 13 \v 14 \v 15 \v 16 13የቄኔዝ ወንዶች ልጆች፤ ሐታት፣መዖኖታይ።14መዖታይ ደግሞ ዖፍራን ወለደ።ሠራያ የኢዮአብ አባት ሲሆን፣ኢዮአብ ጌሐራሺምን ወለደ፤የእደ ጥበብ ባለ ሙያዎች ስለ ነበሩ ይህ ስም ተሰጣቸው። 15የዮፎኔ ልጅ የካሌብ ወንዶች ልጆች፤ ዒሩ፣ኤላ፣ነዓም። የኤላ ልጅ።ቄኔዝ።16የይሃልኤል ወንዶች ልጆች፤ ዚፍ፣ዚፋ፣ቲርያ፣አሣርኤል።