am_1ch_text_ulb/01/08.txt

1 line
399 B
Plaintext

\v 8 \v 9 \v 10 8የካም ወንዶች ልጆች፤ ኪሽ፣ምፅራይም፣ፋጥናከነዓን። 9የኩሽ ወንዶች ልጆች፤ ሳባ፣ኤውላጥ፣ሰብታ፣ራዕማናሰብቃታ። ያራዕማ ወንዶች ልጆች፤ ሳባናድዳን ነበሩ። 10ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኅያል ጦረኛ ሆነ።