\v 54 \v 55 54የሰልሞን ዘሮች፤ ቤተልሔም፣ነጦፋውያን፣ዓጣሮት ቤት ዮአብ፣የመናሕታውያን እኩሌታ፣ጾርዓውያን።55በያቤጽ የሚኖሩ የጸሐፍት ጎሣዎች ቲርዓውያን፣ ሺምዓታውያን፣ሡካታውያን።እነዚህ ከሬካብ ቤት አባት ከሐማት የመጡ ቄናውያን ናቸው።