am_1ch_text_ulb/04/17.txt

1 line
470 B
Plaintext

\v 17 \v 18 17የዕዝራ ሜሬድ፣ዔፌር፣ያሎን። ከሜሬድ ሚስቶች እንዲቱ ማርያምን ፣ሽማይንና የኤሽትምዓን አባት ፅሽባን ወለደች። 18አይሁዳዊት ሚስቱም የጌዶርን አባት ዮሬድን፣የጆኮን አባት ሔቤርን፣የዛኖዋን አባት ይቁቲኤልን ወለደች፤ እነዚህም ሜሬድ ያገባት የፈርዖን ልጅ የቢትያ ልጆች ናቸው።