am_1ch_text_ulb/05/23.txt

1 line
574 B
Plaintext

\v 23 \v 24 23የምናሴ ነገድ እኩሌታ ህዝብ ቁጥር ብዙ ነበረ፣እነርሱም ከባሳን ጀምሮ እስከ በኣልአርሞንዔም ድረስ ባለው ምድር ሰፈሩ፤ይህም እስከ ሳኔር አርሞንዔም ተራራ ድረስ ማለት ነው። 24የየቤተሰቡ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ዔፌር፤ይሽዒ፣ኤሊኤል፣ዓዝርኤል፣ኤርምያ፣ሆዳይዋ፣ ኢየድኤ፤እነዚህ ጀግና ተዋጊዎች የታወቁ ሰዎችና የየቤተሰባቸው አለቆች ነበሩ።