\v 23 \v 24 23ይሁን እንጂ ጌሹና አራም፣ቄናትንና በዙሪያዋ የሚገኑትን ሥልሳ መነደሮች ጨምሮ የኢያዕርን ከተሞች ነጠቁት።እነዚህ ሁሉ የገለዓድ አባትየማኪር ዘሮች ነበሩ።24ኤስሮም በካሌብ ኤፍራታ ከሞተ በኋላ፣ሚስቱ አቢያ የቴቁሔን አባት አሽሑርን ወለደችለት።