am_1ch_text_ulb/06/66.txt

1 line
396 B
Plaintext

\v 66 \v 67 \v 68 \v 69 66ለአንዳንድ የቀዓት ጎሣዎችም ከኤፍሬም ነገድ ድርሻ ላይ ከተሞች ተሰጣቸው። 67በኮረብታማው በኤፍሬም ምድር የሚገኙትን ሴኬምን(የማማፀኛ ከተማ)፣ኔዝርን፣68ዮቅምዓምን፣ቤትሖሮን፣69ኤሎንንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪዎቻቸው ሰጧቸው።