am_1ch_text_ulb/02/09.txt

1 line
408 B
Plaintext

\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 9የኤስሮን ወንዶች ልጆች፤ ይረሕምል፣አራም፣ካሌብ። 10አራም አሚናዳብን ወለደ፤አሚናዳብም የይሁዳ ሕዝብ መሪ የሆነውን ነአሶንን ወለደ፤11ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤ሰልሞን ቦዔንን ወለደ። 12ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ፤ኢዮብይድ እሴይን ወለደ።