am_1ch_text_ulb/04/19.txt

1 line
317 B
Plaintext

\v 19 \v 20 19የሆዲያ ሚስት የነሐም እኅት ወንዶች ልጆች፤ የገርሚው የቅዒላ አባት፣ማዕካታዊው ኤሽትሞዓ። 20የሺሞን ወንዶች ልጆች፤ አምኖን፣ሪና፣ቤንሐናን፣ቲሎን። የይሺዒ ዘሮች፤ዞሔትና ቤንዞሔት።