\v 25 \v 26 \v 27 \v 28 25የኤስሮም የበኩር ልጅ የይረሕምኤል ወንዶች ልጆች፤የበኩር ልጁ ራም፣ቡናህ፣ኦሬን፣ኦጼን፣አኪያ።26ይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤እርሷም የኦናምን እናት ነበረች።27የይረሕምኤል የበኩር ልጁ የራም ወንዶች፤መዓስ፣ያሚን፣ዔቄር። 28የኦናም ወንዶች ልጆች፤ ሸማይና ያዳ። የሸማይ ወንዶች ልጆች፤ ናዳብና አቢሱር።