am_1ch_text_ulb/01/32.txt

1 line
425 B
Plaintext

\v 32 \v 33 32የአብርሃም ቁባት ኬጡራ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ዘምራን፣ዮቅሳን፣ሜዳን፣ምድያም፣የስቦቅና፣ስዌሕ ናቸው።የዮቅሳን ወንዶች ልጆች፤ ሳባ፣ድዳን፣ 33የምድያም ወንዶች ልጆች፤ ጌፈር፣ዔፌር፣ሄኖኅ፣አቢዳዕ፣ኤልዳዓ፣ እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ዘሮች ናቸው።