am_1ch_text_ulb/05/25.txt

1 line
673 B
Plaintext

\v 25 \v 26 25ይሁን እንጂ ለአባቶቻቸው አምላክ ታማኞች አልሆኑም፤እግዚአብሔር ከፊታቸው ያጠፋቸው የምድሪቱን ከሕዝብ አማልክት በማምለክ አመነዘሩ 26ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የአሦርን ንጉሥ የፎሐት መንፈስ ይኸውም የቴልጌልቴፌልሶርን መንፈስ አነሣሥቶ የሮቤልን፣የጋድንና፣የምናሴን ነገድ እኩሌታ ማርኮ እንዲወሰድ አደረገ።እነዚህንም ወደ ጎዛን ወንዝ ዳርቻ አፈለሳቸው፤እነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያ ይገኛሉ።