\v 39 \v 40 \v 41 \v 42 \v 43 39እንዲሁም የሔማን ወንድም አሳፍ በስተቀኙ ሆኖ ያገለግል ነበር፤ አሳፍ የበራክያ ልጅ፤የሳምዓ ልጅ፤40የሚካኤል ልጅ፣41የኤትኒ ልጅ፣የዛራ ልጅ፣የዓዳያ ልጅ፣42የኤታን ልጅ፣የዛማት ልጅ፣የሰሜኢ ልጅ፣43የኢኤት ልጅ፣የጌድሶን ልጅ፣የሌዊ ልጅ፣