am_1ch_text_ulb/02/48.txt

1 line
304 B
Plaintext

\v 48 \v 49 48የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ቲርሐናን ወለደለችለት።49እንዲሁም የመድማናን አባት ሸዓፍን፣የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች።ካሌብ ዓክሳ የተባለች ልጅ ነበረችው። \v 50