am_1ch_text_ulb/02/13.txt

1 line
308 B
Plaintext

\v 13 \v 14 \v 15 13የእሴይ ወንዶች ልጆች፤ የብኩር ልጁ ኤልያብ፣ሁለተኛ ልጁ አሚናዳብ፣ሦስተኛ ልጁ ሣማ፣14አራተኛው ልጁ ናትናኤል፣አምስተኛ ልጁ ራዳይ፣15ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ሰባተኛ ልጁ ዳዊት።