am_1ch_text_ulb/06/50.txt

1 line
316 B
Plaintext

\v 50 \v 51 \v 52 \v 53 50የአሮን ዝርያዎች እነዚህ ነበሩ፤ ልጁ አልዓዛር፣ልጅ ፊንሐስ፣ልጁ አቢሹ፣51ልጁ ቡቂ፣ልጁኦዚ፣ልጁ ዘራአያ፣52ልጁ መራዮት፣ልጁ አማርያ፣ልጁ አኪጦብ፣53ልጁ ሳዶቅ፣ልጁ አኪማአስ።