am_1ch_text_ulb/04/39.txt

1 line
972 B
Plaintext

\v 39 \v 40 \v 41 39እነርሱም ለከብቶቻቸው ግጦሽ ፍለጋ ከሸለቆው በስተምስራቅ እስካለው እስከ ጌደር መግቢያ ድረስ ዘልቀው ሄዱ።በዚያም ለምለምና ያማረ የግጦሽ ቦታ አገኙ፤ምድሪቱም ሰፊ፤ ሰላምና ጸጥታ የሰፈነበት ነበረች።በቀድሞ ቀመን በዚህ ምድር ይኖሩ የነበሩት አንዳንድ የካም ዘሮቼ ናቸው። 41እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘሩው ወደዚሁ ቦታ የመቱት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ነበረ፤እነርሱም በድንኳኖቻቸው ውስጥ በነበሩበት በካም ወገኖችና በምዑናውያን ላይ አደጋ በመጣል ፈፅመው አላጠፋአቸው፤ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በግልጽ ይታያል።ለመንጎቻቸው በቂ ግጦሽ ቦታ ስላላገኙ፣በዚያ መኖር ጀመሩ።