Sun Feb 25 2018 09:20:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-25 09:20:31 +03:00
parent 39c8f281b0
commit 27536af8b6
11 changed files with 28 additions and 18 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 8. ሰዎቻችሁ ውሃ ለማግኘት ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በመሄድ ይዘለፈለፋሉ፤ ሆኖም የሚጠጣ በቂ ውሃ እንኳን አያገኙም፤ እንደዚያ ቢሆንም እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!
\v 9 9. የእህል እርሻዎቻችሁ እንዲደርቁ፣ የአትክልት ስፍራዎቻችሁና የወይን ተክሎቻችሁ በዋግ እንዲመቱ አደረግሁ፤ በበለስና በወይራ ዛፎቻችሁ ያሉትን ቅጠሎች የሚበሉ አንበጣዎችን ላክሁ፤ ይህንን ባደርግም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!
\v 8 ሰዎቻችሁ ውሃ ለማግኘት ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በመሄድ ይዘለፈለፋሉ፤ ሆኖም የሚጠጣ በቂ ውሃ እንኳን አያገኙም፤ እንደዚያ ቢሆንም እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!
\v 9 የእህል እርሻዎቻችሁ እንዲደርቁ፣ የአትክልት ስፍራዎቻችሁና የወይን ተክሎቻችሁ በዋግ እንዲመቱ አደረግሁ፤ በበለስና በወይራ ዛፎቻችሁ ያሉትን ቅጠሎች የሚበሉ አንበጣዎችን ላክሁ፤ ይህንን ባደርግም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10. በግብፅ ሕዝብ ላይ እንደላክኋቸው ያሉ መቅሠፍቶች እንዲደርሱባችሁ አደረግሁ፤ ብዙ ወጣቶቻችሁ በጦርነት እንዲሞቱ አደረግሁ፤ ፈረሶቻችሁንም ጠላቶቻችሁ እንዲማርኳቸው ፈቀድሁ፤ ከወታደሮቻችሁ ብዙዎቹ ተገደሉ፤ ሰፈራችሁም በእነርሱ አስክሬን ጠረን ተሞላ፤ እንደዚህ ባደርግባችሁም እናንተ ግን እኔን ተዋችሁኝ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!
11. እንደ ሰዶም እንደ ገሞራ ሕዝብ ብዙዎቻችሁን አስወገድኋችሁ፤ ያልሞታችሁት እናንተ ጨርሶ እንዳይነድ ከእሳት ውስጥ እንደተነጠቀ ትንታግ ነበራችሁ፤ ይህንን ባደርግባችሁም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!
\v 10 በግብፅ ሕዝብ ላይ እንደላክኋቸው ያሉ መቅሠፍቶች እንዲደርሱባችሁ አደረግሁ፤ ብዙ ወጣቶቻችሁ በጦርነት እንዲሞቱ አደረግሁ፤ ፈረሶቻችሁንም ጠላቶቻችሁ እንዲማርኳቸው ፈቀድሁ፤ ከወታደሮቻችሁ ብዙዎቹ ተገደሉ፤ ሰፈራችሁም በእነርሱ አስክሬን ጠረን ተሞላ፤ እንደዚህ ባደርግባችሁም እናንተ ግን እኔን ተዋችሁኝ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!
\v 11 እንደ ሰዶም እንደ ገሞራ ሕዝብ ብዙዎቻችሁን አስወገድኋችሁ፤ ያልሞታችሁት እናንተ ጨርሶ እንዳይነድ ከእሳት ውስጥ እንደተነጠቀ ትንታግ ነበራችሁ፤ ይህንን ባደርግባችሁም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 \v 13 12. ስለዚህ አሁን እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ እቀጣችኋለሁ፡፡ በእናንተ ላይ በምፈርድበት ጊዜ በእኔ በአምላካችሁ ፊት ለመቆም ተዘጋጁ!
13. እኔ ተራሮችንና ነፋሳትን ፈጥሬአለሁ፤ ለሰው ልጆችም የማስበውን እገልጻለሁ፤ አንዳንድ ጊዜም የቀን ብርሃን እንደ ሌሊት ጨለማ እንዲሆን አደርጋለሁ፤ ማንኛውንም ነገር አዛለሁ፤ በምድር ላይ ባለው እጅግ ከፍተኛ ተራራ ላይ እንኳን እራመዳለሁ! እኔ እግዚአብሔር የሠራዊተ መላእክት አዛዥ ነኝ!
\v 12 ስለዚህ አሁን እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ እቀጣችኋለሁ፡፡ በእናንተ ላይ በምፈርድበት ጊዜ በእኔ በአምላካችሁ ፊት ለመቆም ተዘጋጁ!
\v 13 እኔ ተራሮችንና ነፋሳትን ፈጥሬአለሁ፤ ለሰው ልጆችም የማስበውን እገልጻለሁ፤ አንዳንድ ጊዜም የቀን ብርሃን እንደ ሌሊት ጨለማ እንዲሆን አደርጋለሁ፤ ማንኛውንም ነገር አዛለሁ፤ በምድር ላይ ባለው እጅግ ከፍተኛ ተራራ ላይ እንኳን እራመዳለሁ! እኔ እግዚአብሔር የሠራዊተ መላእክት አዛዥ ነኝ!

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 5 \v 1 \v 2 1. እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች ስለ እናንተ የምዘምረውን ይህንን የሙሾ ዝማሬ አዳምጡ፡-
2. ‹‹እናንተ እንደ ወጣት ልጃገረድ ናችሁ፤ እንደዚያ ብትሆኑም በእርግጥ ተመትታችሁ ትወድቃላችሁ፤ ዳግመኛም በፍጹም አትነሡም፤ ተትታችሁ መሬት ላይ ትጋደማላችሁ፣ እንድትቆሙ የሚረዳችሁም አንድም ሰው አይኖርም፡፡››
\c 5 \v 1 እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች ስለ እናንተ የምዘምረውን ይህንን የሙሾ ዝማሬ አዳምጡ፡-
\v 2 ‹‹እናንተ እንደ ወጣት ልጃገረድ ናችሁ፤ እንደዚያ ብትሆኑም በእርግጥ ተመትታችሁ ትወድቃላችሁ፤ ዳግመኛም በፍጹም አትነሡም፤ ተትታችሁ መሬት ላይ ትጋደማላችሁ፣ እንድትቆሙ የሚረዳችሁም አንድም ሰው አይኖርም፡፡››

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 3. ለእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር አምላክ የሚለው ይህንን ነው፡- ‹‹ጠላቶቻችሁ በሚያጠቋችሁ ጊዜና ከወታደሮቻችሁ አንድ ሺህዎቹ ወደ ጦርነት ሲሄዱ የሚተርፉት መቶ ብቻ ይሆናሉ፤ ከአንዲት ከተማ መቶ ወታደሮች ለዘመቻ ሲመጡ የዐሥሩ ሕይወት ብቻ ይተርፋል፡፡
\v 3 ለእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር አምላክ የሚለው ይህንን ነው፡- ‹‹ጠላቶቻችሁ በሚያጠቋችሁ ጊዜና ከወታደሮቻችሁ አንድ ሺህዎቹ ወደ ጦርነት ሲሄዱ የሚተርፉት መቶ ብቻ ይሆናሉ፤ ከአንዲት ከተማ መቶ ወታደሮች ለዘመቻ ሲመጡ የዐሥሩ ሕይወት ብቻ ይተርፋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
4. እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ አዘውትሮ እንዲህ ይላል፡- ‹‹እናንተ እስራኤላውያን ወደ እኔ ተመለሱ! ይህንን ካደረጋችሁ በሕይወት ትኖራላችሁ፡፡
5. የእኔን እርዳታ ፍለጋ ወደ ቤቴል አትሂዱ፣ ለአምልኮም ወደ ጌልጌላ አትሂዱ፤ ጠላቶቻችሁ የጌልጌላን ሕዝብ ወደ ሌሎች አገሮች ይጐትቷቸዋልና ቤቴልንም ፈጽመው ይደምስሳሉና ወደ ቤርሳቤህ አትሂዱ፡፡››
\v 4 እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ አዘውትሮ እንዲህ ይላል፡- ‹‹እናንተ እስራኤላውያን ወደ እኔ ተመለሱ! ይህንን ካደረጋችሁ በሕይወት ትኖራላችሁ፡፡
\v 5 የእኔን እርዳታ ፍለጋ ወደ ቤቴል አትሂዱ፣ ለአምልኮም ወደ ጌልጌላ አትሂዱ፤ ጠላቶቻችሁ የጌልጌላን ሕዝብ ወደ ሌሎች አገሮች ይጐትቷቸዋልና ቤቴልንም ፈጽመው ይደምስሳሉና ወደ ቤርሳቤህ አትሂዱ፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6. ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ኑ፤ ይህንን ካደረጋችሁ በሕይወት ትኖራላችሁ፤ ይህንን ባታደርጉ በእናንተ በዮሴፍ ዝርያዎች ላይ እግዚአብሔር እንደ እሳት ይወርድባችኋል፤ ያም እሳት በቤቴል ያለውን ማንኛውንም ነገር ያቃጥላል፤ ያችንም ከተማ ሊያድናት የሚችል ምንም ነገር አይኖም፡፡
7. እናንተ ሰዎች ትክክል የሆነውን ነገር ታጣምማላችሁ፤ ሌሎች ሰዎችም መራራ ነገር እንደሆነ አድርገው እንዲያስቡ ታደርጋላችሁ፤ መልካም ነገሮችም ክፉ ነገሮች እንደሆኑ አድርጋችሁ ትቈጥራላችሁ፡፡
\v 6 ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ኑ፤ ይህንን ካደረጋችሁ በሕይወት ትኖራላችሁ፤ ይህንን ባታደርጉ በእናንተ በዮሴፍ ዝርያዎች ላይ እግዚአብሔር እንደ እሳት ይወርድባችኋል፤ ያም እሳት በቤቴል ያለውን ማንኛውንም ነገር ያቃጥላል፤ ያችንም ከተማ ሊያድናት የሚችል ምንም ነገር አይኖም፡፡
\v 7 እናንተ ሰዎች ትክክል የሆነውን ነገር ታጣምማላችሁ፤ ሌሎች ሰዎችም መራራ ነገር እንደሆነ አድርገው እንዲያስቡ ታደርጋላችሁ፤ መልካም ነገሮችም ክፉ ነገሮች እንደሆኑ አድርጋችሁ ትቈጥራላችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
8. የከዋክብት ስብስቦችን ሁሉ ማን እንደፈጠራቸውና በየስፍራቸው ማን እንዳስቀመጣቸው ታውቃላችሁ? በየጥዋቱ ጨለማውን ወደ ንጋት ይለውጣል፤ በየምሽቱም የቀኑ ብርሃን ጨለማ እንዲሆን ያደርጋል፤ ከውቅያኖ ውሃን ይጨልፍና ደመና እንዲሆን ያደርገዋል፤ ከዚያ በኋላም በደመና ውስጥ ያለውን ውሃ በምድር ላይ ያፈሰዋል፤ እነዚህን ነገሮች የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው፡፡
9. ብርቱ ወታደሮች እንዲገደሉ፣ በከተሞች ዙሪያ ያሉትም ከፍ ያሉ ቅጥሮች እንዲደረመሱ ያደርጋል፡፡
\v 8 የከዋክብት ስብስቦችን ሁሉ ማን እንደፈጠራቸውና በየስፍራቸው ማን እንዳስቀመጣቸው ታውቃላችሁ? በየጥዋቱ ጨለማውን ወደ ንጋት ይለውጣል፤ በየምሽቱም የቀኑ ብርሃን ጨለማ እንዲሆን ያደርጋል፤ ከውቅያኖ ውሃን ይጨልፍና ደመና እንዲሆን ያደርገዋል፤ ከዚያ በኋላም በደመና ውስጥ ያለውን ውሃ በምድር ላይ ያፈሰዋል፤ እነዚህን ነገሮች የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው፡፡
\v 9 ብርቱ ወታደሮች እንዲገደሉ፣ በከተሞች ዙሪያ ያሉትም ከፍ ያሉ ቅጥሮች እንዲደረመሱ ያደርጋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
10. ኢፍትሐዊ ውሳኔዎችን ለማድረግ የሚሞክሩትን የሚገዳደሩ ሰዎች እንደዚሁም በፍርዱ ሸንጎዎቻችሁ እውነትን የሚናገሩን ስለምትጠሉ እናንተን የሚቀጣችሁ እርሱ ነው፡፡
11. ድሆችን ትጨቁናላችሁ ከፍ ያለ ግብርም እንዲከፍ ታስገድዷቸዋላችሁ፤ ስለዚህ ትላልቅ የድንጋይ ሕንጻዎችን ለራሳችሁ ገንብታችኋል፤ ነገር ግን በውስጣቸው ልትኖሩባቸው አትችሉም፤ የወይን አትክልቶችን ተክላችኋል፤ ነገር ግን ለወይን ጠጅ መጥመቂያ የሚሆን ምንም ዘለላ አታመርቱም፡፡
\v 10 ኢፍትሐዊ ውሳኔዎችን ለማድረግ የሚሞክሩትን የሚገዳደሩ ሰዎች እንደዚሁም በፍርዱ ሸንጎዎቻችሁ እውነትን የሚናገሩን ስለምትጠሉ እናንተን የሚቀጣችሁ እርሱ ነው፡፡
\v 11 11.ድሆችን ትጨቁናላችሁ ከፍ ያለ ግብርም እንዲከፍ ታስገድዷቸዋላችሁ፤ ስለዚህ ትላልቅ የድንጋይ ሕንጻዎችን ለራሳችሁ ገንብታችኋል፤ ነገር ግን በውስጣቸው ልትኖሩባቸው አትችሉም፤ የወይን አትክልቶችን ተክላችኋል፤ ነገር ግን ለወይን ጠጅ መጥመቂያ የሚሆን ምንም ዘለላ አታመርቱም፡፡

1
05/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 5

View File

@ -71,6 +71,15 @@
"04-01",
"04-03",
"04-04",
"04-06"
"04-06",
"04-08",
"04-10",
"04-12",
"05-title",
"05-01",
"05-03",
"05-04",
"05-06",
"05-08"
]
}