am_amo_text_udb/05/08.txt

2 lines
760 B
Plaintext

\v 8 የከዋክብት ስብስቦችን ሁሉ ማን እንደፈጠራቸውና በየስፍራቸው ማን እንዳስቀመጣቸው ታውቃላችሁ? በየጥዋቱ ጨለማውን ወደ ንጋት ይለውጣል፤ በየምሽቱም የቀኑ ብርሃን ጨለማ እንዲሆን ያደርጋል፤ ከውቅያኖ ውሃን ይጨልፍና ደመና እንዲሆን ያደርገዋል፤ ከዚያ በኋላም በደመና ውስጥ ያለውን ውሃ በምድር ላይ ያፈሰዋል፤ እነዚህን ነገሮች የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው፡፡
\v 9 ብርቱ ወታደሮች እንዲገደሉ፣ በከተሞች ዙሪያ ያሉትም ከፍ ያሉ ቅጥሮች እንዲደረመሱ ያደርጋል፡፡