am_amo_text_udb/04/12.txt

2 lines
707 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 12 ስለዚህ አሁን እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ እቀጣችኋለሁ፡፡ በእናንተ ላይ በምፈርድበት ጊዜ በእኔ በአምላካችሁ ፊት ለመቆም ተዘጋጁ!
\v 13 እኔ ተራሮችንና ነፋሳትን ፈጥሬአለሁ፤ ለሰው ልጆችም የማስበውን እገልጻለሁ፤ አንዳንድ ጊዜም የቀን ብርሃን እንደ ሌሊት ጨለማ እንዲሆን አደርጋለሁ፤ ማንኛውንም ነገር አዛለሁ፤ በምድር ላይ ባለው እጅግ ከፍተኛ ተራራ ላይ እንኳን እራመዳለሁ! እኔ እግዚአብሔር የሠራዊተ መላእክት አዛዥ ነኝ!