am_amo_text_udb/05/01.txt

2 lines
506 B
Plaintext

\c 5 \v 1 እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች ስለ እናንተ የምዘምረውን ይህንን የሙሾ ዝማሬ አዳምጡ፡-
\v 2 ‹‹እናንተ እንደ ወጣት ልጃገረድ ናችሁ፤ እንደዚያ ብትሆኑም በእርግጥ ተመትታችሁ ትወድቃላችሁ፤ ዳግመኛም በፍጹም አትነሡም፤ ተትታችሁ መሬት ላይ ትጋደማላችሁ፣ እንድትቆሙ የሚረዳችሁም አንድም ሰው አይኖርም፡፡››