am_amo_text_udb/05/04.txt

2 lines
574 B
Plaintext

\v 4 እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ አዘውትሮ እንዲህ ይላል፡- ‹‹እናንተ እስራኤላውያን ወደ እኔ ተመለሱ! ይህንን ካደረጋችሁ በሕይወት ትኖራላችሁ፡፡
\v 5 የእኔን እርዳታ ፍለጋ ወደ ቤቴል አትሂዱ፣ ለአምልኮም ወደ ጌልጌላ አትሂዱ፤ ጠላቶቻችሁ የጌልጌላን ሕዝብ ወደ ሌሎች አገሮች ይጐትቷቸዋልና ቤቴልንም ፈጽመው ይደምስሳሉና ወደ ቤርሳቤህ አትሂዱ፡፡››