Sun Feb 25 2018 09:18:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-25 09:18:31 +03:00
parent f364e778a5
commit 39c8f281b0
11 changed files with 26 additions and 17 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 9 \v 10 9. ለሰማርያ መሪዎች እንደዚህ አልኋቸው፡- በአሸዶድ፣ ከተማና በግብፅ ላሉ መሪዎች ይህንን መልእክት ላኩላቸው፡- ‹‹ወደ ሰማርያ ኮረብቶች ኑና መሪዎቻቸው በዚያች ከተማ ያሉ ሰዎች እንዴት እንዲደነግጡና እንዲሠቃዩ እንደሚያደርጉ ተመልከቱ!
10. በዚያ ያሉ ሰዎች ትክክለኛ የሆነውን ነገር እንዴት እንደሚያደርጉ አያውቁም ይላል እግዚአብሔር፤ ቤቶቻቸው ከሌሎች ሰዎች በሰረቋቸው ወይም በግፍ በቀሟቸው ውድ ነገሮች ተሞልተዋል፡፡
\v 9 ለሰማርያ መሪዎች እንደዚህ አልኋቸው፡- በአሸዶድ፣ ከተማና በግብፅ ላሉ መሪዎች ይህንን መልእክት ላኩላቸው፡- ‹‹ወደ ሰማርያ ኮረብቶች ኑና መሪዎቻቸው በዚያች ከተማ ያሉ ሰዎች እንዴት እንዲደነግጡና እንዲሠቃዩ እንደሚያደርጉ ተመልከቱ!
\v 10 በዚያ ያሉ ሰዎች ትክክለኛ የሆነውን ነገር እንዴት እንደሚያደርጉ አያውቁም ይላል እግዚአብሔር፤ ቤቶቻቸው ከሌሎች ሰዎች በሰረቋቸው ወይም በግፍ በቀሟቸው ውድ ነገሮች ተሞልተዋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
11. ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካችን ጠላቶቻቸው ፈጥነው ይመጣሉ፣ መከላከያዎቻቸውን አፍርሰው እነዚያን ውድ ነገሮች ይወስዳሉ ይላል፡፡
12. እግዚአብሔር እንደዚህ ብሏል፡- ‹‹አንበሳ በጎችን ሲያጠቃ እረኛ አንዳንድ ጊዜ ከአንበሳው አፍ የበጉን ሁለት እግሮች ወይም አንዱን ጆሮ ብቻ ማስጣል ይችላል፤ ከሰማርያም በተመሳሳይ ሁኔታ ጥቂት ሰዎች ብቻ ያመልጣሉ፤ እነርሱም የወንበር ስባሪና ከአልጋው ከፊሉን ብቻ ማስቀረት ይችላሉ››
\v 11 ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካችን ጠላቶቻቸው ፈጥነው ይመጣሉ፣ መከላከያዎቻቸውን አፍርሰው እነዚያን ውድ ነገሮች ይወስዳሉ ይላል፡፡
\v 12 እግዚአብሔር እንደዚህ ብሏል፡- ‹‹አንበሳ በጎችን ሲያጠቃ እረኛ አንዳንድ ጊዜ ከአንበሳው አፍ የበጉን ሁለት እግሮች ወይም አንዱን ጆሮ ብቻ ማስጣል ይችላል፤ ከሰማርያም በተመሳሳይ ሁኔታ ጥቂት ሰዎች ብቻ ያመልጣሉ፤ እነርሱም የወንበር ስባሪና ከአልጋው ከፊሉን ብቻ ማስቀረት ይችላሉ››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹ስለ ያዕቆብ ዝርያዎች ይህንን መልእክት አውጁ፡-
14. በሠሯቸው ኃቲአቶች ምክንያት እኔ እግዚአብሔር የእስኤልን ሕዝብ ስቀጣ በቤቴል ከተማ ያሉት መሠዊያዎች እንዲፈርሱ አደርጋለሁ፤ በመሠዊያዎቹ ጥጎች ያሉት ማዕዘኖች እንኳን ተቈርጠው ወደ መሬት ይወድቃሉ፡፡
\v 13 የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹ስለ ያዕቆብ ዝርያዎች ይህንን መልእክት አውጁ፡-
\v 14 በሠሯቸው ኃቲአቶች ምክንያት እኔ እግዚአብሔር የእስኤልን ሕዝብ ስቀጣ በቤቴል ከተማ ያሉት መሠዊያዎች እንዲፈርሱ አደርጋለሁ፤ በመሠዊያዎቹ ጥጎች ያሉት ማዕዘኖች እንኳን ተቈርጠው ወደ መሬት ይወድቃሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 15. በክረምት የሚኖሩባቸውን ቤቶች እንዲፈርሱ አደርጋለሁ፤ የሚያማምሩ ትላልቅ ቤቶች እንደዚሁም በዝሆን ጥርስ የተጌጡ ቤቶች ይፈርሳሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!
\v 15 በክረምት የሚኖሩባቸውን ቤቶች እንዲፈርሱ አደርጋለሁ፤ የሚያማምሩ ትላልቅ ቤቶች እንደዚሁም በዝሆን ጥርስ የተጌጡ ቤቶች ይፈርሳሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 4 1. በባሳን አውራጃ እንዳሉ የሰቡ ላሞች እየወፈራችሁ ያላችሁ እናንተ ባለጠጋ የሰማርያ ሴቶች፣ ድኾችን ትጨቊናላችሁ፤ የተቸገሩ ሰዎችንም ታሠቃያላችሁ ለባሎቻችሁም፡- ‹‹የምንጠጣውን ብዙ ወይን ጠጅ አምጡልን! ትሏቸዋላችሁ፡፡
2. ነገር ግን እግዚአብሔር አምላካችን እንደዚህ ብሏል፡- ‹‹እኔ ቅዱስ ነኝና ይህንን ተስፋ አስረግጬ እናገራለሁ፡- እናንተ ሁላችሁም ወደ ሌላ አገር የምትወሰዱበት ጊዜ ፈጥኖ ይደርሳል፣ ጠላቶቻችሁ እናንተን የሚይዙባቸው የተሳሉ መንጠቆዎችን እየተጠቀሙ፣ ይወስዷችኋል፡፡
\c 4 \v 1 በባሳን አውራጃ እንዳሉ የሰቡ ላሞች እየወፈራችሁ ያላችሁ እናንተ ባለጠጋ የሰማርያ ሴቶች፣ ድኾችን ትጨቊናላችሁ፤ የተቸገሩ ሰዎችንም ታሠቃያላችሁ ለባሎቻችሁም፡- ‹‹የምንጠጣውን ብዙ ወይን ጠጅ አምጡልን! ትሏቸዋላችሁ፡፡ \v 2 ነገር ግን እግዚአብሔር አምላካችን እንደዚህ ብሏል፡- ‹‹እኔ ቅዱስ ነኝና ይህንን ተስፋ አስረግጬ እናገራለሁ፡- እናንተ ሁላችሁም ወደ ሌላ አገር የምትወሰዱበት ጊዜ ፈጥኖ ይደርሳል፣ ጠላቶቻችሁ እናንተን የሚይዙባቸው የተሳሉ መንጠቆዎችን እየተጠቀሙ፣ ይወስዷችኋል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 3. ጠላቶቻችሁ ጐትተው ያወጧችኋል፣ እናንተም በከተማይቱ ቅጥር ፍራሾች ለመሹለክ ትገደዳላችሁ፤ ወደ ሔርሞንም እንድትሄዱ ትገደዳላችሁ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!
\v 3 ጠላቶቻችሁ ጐትተው ያወጧችኋል፣ እናንተም በከተማይቱ ቅጥር ፍራሾች ለመሹለክ ትገደዳላችሁ፤ ወደ ሔርሞንም እንድትሄዱ ትገደዳላችሁ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 4 \v 5 4. እኔን የሚያመልኩ ብዙ ሰዎች ወዳሉባቸው በቤቴልና በጌልጌላ ወዳሉ የኮረብታ ጫፍ የጣዖታት ማምለኪያ ስፍራዎች ተነሥታችሁ ሂዱ፤ በእኔ ላይም የምታደርጉትን ዓመፅ አብልጣችሁ ፈጽሙ እዚያም በደረሳችሁ በማግሥቱ መሥዋዕቶቻችሁን አቅርቡ፣ በማግሥቱም የእህላችሁን ዐሥራት አምጡልኝ፡፡
5. ለእኔ ምስጋና ለማቅረብ የኅብስት መባዎችን እንደዚሁም ማቅረብ የሌለባችሁን ሌሎች መባዎችን አቅርቡ፤ ከዚያም ስላቀረባችኋቸው ስለ እነዚህ መባዎች በትምክህት ተናገሩ፤ ምክንያቱም ማድረግ የምትወዱት ይህንን ነውና፤ ይህንን የምታደርጉት ሌሎችን ለማስደነቅ ነው እንጂ እኔን ደስ ለማሰኘት አይደለም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ እውነት ነው፡፡
\v 4 እኔን የሚያመልኩ ብዙ ሰዎች ወዳሉባቸው በቤቴልና በጌልጌላ ወዳሉ የኮረብታ ጫፍ የጣዖታት ማምለኪያ ስፍራዎች ተነሥታችሁ ሂዱ፤ በእኔ ላይም የምታደርጉትን ዓመፅ አብልጣችሁ ፈጽሙ እዚያም በደረሳችሁ በማግሥቱ መሥዋዕቶቻችሁን አቅርቡ፣ በማግሥቱም የእህላችሁን ዐሥራት አምጡልኝ፡፡ \v 5 ለእኔ ምስጋና ለማቅረብ የኅብስት መባዎችን እንደዚሁም ማቅረብ የሌለባችሁን ሌሎች መባዎችን አቅርቡ፤ ከዚያም ስላቀረባችኋቸው ስለ እነዚህ መባዎች በትምክህት ተናገሩ፤ ምክንያቱም ማድረግ የምትወዱት ይህንን ነውና፤ ይህንን የምታደርጉት ሌሎችን ለማስደነቅ ነው እንጂ እኔን ደስ ለማሰኘት አይደለም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ እውነት ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6. በየትኞቹም ከተሞቻችሁና መንደሮቻችሁ ምግብ እንዳይኖ ያደረግሁት እኔ ነኝ፣ እንዲዚያ ባደርግባችሁም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፡፡
7. የእህሉን መከር ከመሰብሰባችሁ በፊት ገና ሦስት ወር ቀደም ብሎ፣ ሰብላችሁ ዝናብ እጅግ በሚያስፈልገው ወቅት ዝናብ እንዳይዘንብ ከለከልሁ፤ የአንዳንድ ጊዜ በአንዳንድ ከተሞች ዝናብ እንዲዘንብ ስፈቅድ በሌሎቹ ከተሞች ደግሞ እንዳይዘንብ ከለከልሁ፤ ዝናብ በአንዳንድ እርሻዎች ላይ ዘነበ፤ በሌሎች እርሻዎች ላይ ግን አልዘነበም፤ ከዚህም የተነሣ ዝናብ ባልዘነበባቸው እርሻዎች የነበረው መሬት ደረቀ፡፡
\v 6 በየትኞቹም ከተሞቻችሁና መንደሮቻችሁ ምግብ እንዳይኖ ያደረግሁት እኔ ነኝ፣ እንዲዚያ ባደርግባችሁም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፡፡
\v 7 የእህሉን መከር ከመሰብሰባችሁ በፊት ገና ሦስት ወር ቀደም ብሎ፣ ሰብላችሁ ዝናብ እጅግ በሚያስፈልገው ወቅት ዝናብ እንዳይዘንብ ከለከልሁ፤ የአንዳንድ ጊዜ በአንዳንድ ከተሞች ዝናብ እንዲዘንብ ስፈቅድ በሌሎቹ ከተሞች ደግሞ እንዳይዘንብ ከለከልሁ፤ ዝናብ በአንዳንድ እርሻዎች ላይ ዘነበ፤ በሌሎች እርሻዎች ላይ ግን አልዘነበም፤ ከዚህም የተነሣ ዝናብ ባልዘነበባቸው እርሻዎች የነበረው መሬት ደረቀ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8. ሰዎቻችሁ ውሃ ለማግኘት ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በመሄድ ይዘለፈለፋሉ፤ ሆኖም የሚጠጣ በቂ ውሃ እንኳን አያገኙም፤ እንደዚያ ቢሆንም እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!
9. የእህል እርሻዎቻችሁ እንዲደርቁ፣ የአትክልት ስፍራዎቻችሁና የወይን ተክሎቻችሁ በዋግ እንዲመቱ አደረግሁ፤ በበለስና በወይራ ዛፎቻችሁ ያሉትን ቅጠሎች የሚበሉ አንበጣዎችን ላክሁ፤ ይህንን ባደርግም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!
\v 8 8. ሰዎቻችሁ ውሃ ለማግኘት ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በመሄድ ይዘለፈለፋሉ፤ ሆኖም የሚጠጣ በቂ ውሃ እንኳን አያገኙም፤ እንደዚያ ቢሆንም እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!
\v 9 9. የእህል እርሻዎቻችሁ እንዲደርቁ፣ የአትክልት ስፍራዎቻችሁና የወይን ተክሎቻችሁ በዋግ እንዲመቱ አደረግሁ፤ በበለስና በወይራ ዛፎቻችሁ ያሉትን ቅጠሎች የሚበሉ አንበጣዎችን ላክሁ፤ ይህንን ባደርግም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!

1
04/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 4

View File

@ -61,6 +61,16 @@
"03-title",
"03-01",
"03-03",
"03-05"
"03-05",
"03-07",
"03-09",
"03-11",
"03-13",
"03-15",
"04-title",
"04-01",
"04-03",
"04-04",
"04-06"
]
}