Sun Feb 25 2018 09:16:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-25 09:16:31 +03:00
parent 5d89a440d2
commit f364e778a5
11 changed files with 28 additions and 18 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 ድኾችን በጭቃ ውስጥ ረገጧቸው፤ ለረዳት አልባዎችም ፍትሐዊ አያያዝ አላደረጉላቸውም፡፡ ወንዶች ልጆችና አባቶቻቸው ከተሸጠች አንዲት ባሪያ ሴት ጋር በመተኛት እኔን አዋርዶውኛል፡፡
\v 8 8. ድኾች ሰዎች ገንዘብ በሚበደሩበት ጊዜ አበዳሪዎቹ እነዚያን ሰዎች ገንዘቡን መመለስ እስከሚችሉ መያዣ የሚሆን ልብስ እንዲሰጧቸው ያስገድዷቸዋል፡፡ ነገር ግን በእያንዳንዱ ቀን መጨረሻ እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው ያንን ልብስ በመመለስ ፋንታ አማልክታቸውን በሚያመልኩባቸው ስፍራዎች በዚያ ልብስ ላይ ይተኙበታል! በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች ገንዘብ እንዲከፍሏቸው ያደርጋሉ፤ ከዚያ በኃላ በአማልክታቸው መቅደስ ይጠጣሉ፡፡
\v 8 ድኾች ሰዎች ገንዘብ በሚበደሩበት ጊዜ አበዳሪዎቹ እነዚያን ሰዎች ገንዘቡን መመለስ እስከሚችሉ መያዣ የሚሆን ልብስ እንዲሰጧቸው ያስገድዷቸዋል፡፡ ነገር ግን በእያንዳንዱ ቀን መጨረሻ እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው ያንን ልብስ በመመለስ ፋንታ አማልክታቸውን በሚያመልኩባቸው ስፍራዎች በዚያ ልብስ ላይ ይተኙበታል! በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች ገንዘብ እንዲከፍሏቸው ያደርጋሉ፤ ከዚያ በኃላ በአማልክታቸው መቅደስ ይጠጣሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 9 \v 10 9. አባቶቻችሁን ለመርዳት ከረጅም ጊዜ በፊት የአሞራውያን ሕዝቦች ወገንን አጠፋሁላቸው፡፡ እነርሱ እንዳ ቄዳር ዛፎች ረጃጅሞች እንደ ዝግባ ዛፎችም ጠንካሮች ቢመስሉም እኔ ግን የዛፍ ቅርንጫፎችን በቀላ እንደሚቈራርጥና በኋላም ሥሮቹን ሁሉ ቈፋፍሮ እንደሚያወጣ ሰው ሙሉ በሙሉ አስወገድኋቸው፡፡
10. አባቶቻችሁን ከግብፅ አወጣኋቸው፤ ከዚያ በኋላም በምድረበዳ ለአርባ ዓመታት መራኋቸው፡፡ በከነዓን የአሞራውያንን ምድር ድል እንድታደርጉ አስቻልኋቸው፡፡
\v 9 አባቶቻችሁን ለመርዳት ከረጅም ጊዜ በፊት የአሞራውያን ሕዝቦች ወገንን አጠፋሁላቸው፡፡ እነርሱ እንዳ ቄዳር ዛፎች ረጃጅሞች እንደ ዝግባ ዛፎችም ጠንካሮች ቢመስሉም እኔ ግን የዛፍ ቅርንጫፎችን በቀላ እንደሚቈራርጥና በኋላም ሥሮቹን ሁሉ ቈፋፍሮ እንደሚያወጣ ሰው ሙሉ በሙሉ አስወገድኋቸው፡፡
\v 10 አባቶቻችሁን ከግብፅ አወጣኋቸው፤ ከዚያ በኋላም በምድረበዳ ለአርባ ዓመታት መራኋቸው፡፡ በከነዓን የአሞራውያንን ምድር ድል እንድታደርጉ አስቻልኋቸው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 11 \v 12 11. ከእናንተ ከእስራኤላውያን አንዳንዶቻችሁን ነቢያት እንድትሆኑ መረጥኋችሁ፤ ሌሎቹን ደግሞ ለእኔ ሙሉ በሙሉ የተሰጡ ናዝራውያን ይሆኑ ዘንድ መረጥኋቸው፡፡ እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች የተናገርሁት እውነት እንደሆነ በእርግጥ እናንተ ታውቃለችሁ!
12. ነገር ግን የሰጠኋቸውን መልእክቶች እንዳይናገሩ እናንተ ነቢያቱን አዘዛችኋቸው፤ ናዝራዊያኑም በፍጹም እንዳያደርጉ የነገርኋቸውን ወይን ጠጅ እንዲጠጡ አግባባችኋቸው፡፡
\v 11 ከእናንተ ከእስራኤላውያን አንዳንዶቻችሁን ነቢያት እንድትሆኑ መረጥኋችሁ፤ ሌሎቹን ደግሞ ለእኔ ሙሉ በሙሉ የተሰጡ ናዝራውያን ይሆኑ ዘንድ መረጥኋቸው፡፡ እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች የተናገርሁት እውነት እንደሆነ በእርግጥ እናንተ ታውቃለችሁ!
\v 12 ነገር ግን የሰጠኋቸውን መልእክቶች እንዳይናገሩ እናንተ ነቢያቱን አዘዛችኋቸው፤ ናዝራዊያኑም በፍጹም እንዳያደርጉ የነገርኋቸውን ወይን ጠጅ እንዲጠጡ አግባባችኋቸው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. ስለዚህ እህል የተጫነ የጋሪ ጎማ የሚዳምጠውን ማንኛውንም ነገር እንደሚያደቅ እኔም አደቃችኋለሁ፡፡
14. በፍጥነት ብትሮጡም አታመልጡም፤ ጠንካሮች ብትሆኑም እንኳን ደካሞች የሆናችሁ ያህል ነው፤ ተዋጊዎችም ራሳቸውን ማዳን አይችሉም፡፡
\v 13 ስለዚህ እህል የተጫነ የጋሪ ጎማ የሚዳምጠውን ማንኛውንም ነገር እንደሚያደቅ እኔም አደቃችኋለሁ፡፡
\v 14 በፍጥነት ብትሮጡም አታመልጡም፤ ጠንካሮች ብትሆኑም እንኳን ደካሞች የሆናችሁ ያህል ነው፤ ተዋጊዎችም ራሳቸውን ማዳን አይችሉም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
15. ጥሩ አድጋችሁ ቀስትን ማስፈንጠር የምትችሉ ብትሆኑም እንድታፈገፍጉ ትገደዳላችሁ፤ በፍጥነት ብትሮጡ ወይም በፈረስ ላይ እየጋለባችሁ ብትፈረጥጡ ራሳችሁን ማዳን አትችሉም፡፡
16. እነርሱን በማስወግድበት በዚያ ቀን ለማምለጥ በሚሞክሩበት ጊዜ ደፋሮች የሆኑ ተዋጊዎች እንኳን የጦር መሣሪያቸውን ይጥላሉ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ይህንን ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡
\v 15 ጥሩ አድጋችሁ ቀስትን ማስፈንጠር የምትችሉ ብትሆኑም እንድታፈገፍጉ ትገደዳላችሁ፤ በፍጥነት ብትሮጡ ወይም በፈረስ ላይ እየጋለባችሁ ብትፈረጥጡ ራሳችሁን ማዳን አትችሉም፡፡
\v 16 እነርሱን በማስወግድበት በዚያ ቀን ለማምለጥ በሚሞክሩበት ጊዜ ደፋሮች የሆኑ ተዋጊዎች እንኳን የጦር መሣሪያቸውን ይጥላሉ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ይህንን ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 3 1. እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች ሆይ፣ አባቶቻችሁን ሁሉ ከግብፅ አወጣኋቸው፤ ስለዚህ ስለ እናንተ የምናገረውን አድምጡ፡፡
2. በምድር ላይ ካሉ የሕዝብ ወገኖች ሁሉ፣ እናንተን ብቻ መረጥሁ ተንከባከብኋችሁም፡፡ ስላደረጋችኋቸው ኃጢአቶች የምቀጣችሁ ከዚህ የተነሣ ነው፡፡››
\c 3 \v 1 እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች ሆይ፣ አባቶቻችሁን ሁሉ ከግብፅ አወጣኋቸው፤ ስለዚህ ስለ እናንተ የምናገረውን አድምጡ፡፡
\v 2 በምድር ላይ ካሉ የሕዝብ ወገኖች ሁሉ፣ እናንተን ብቻ መረጥሁ ተንከባከብኋችሁም፡፡ ስላደረጋችኋቸው ኃጢአቶች የምቀጣችሁ ከዚህ የተነሣ ነው፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
3. ከየት ቦታ ተነሥተው እንደሚጓዙ አስቃድመው ካልተስማሙ በስተቀር ሁለት ሰዎች በእርግጥ አብረው መሄድ አይችሉም፡፡
4. ሌላ እንስሳ ሥጋ እየበላ ካልሆነ በስተቀር በዋሻው ውስጥ ሆኖ አያገሳም፡፡
\v 3 ከየት ቦታ ተነሥተው እንደሚጓዙ አስቃድመው ካልተስማሙ በስተቀር ሁለት ሰዎች በእርግጥ አብረው መሄድ አይችሉም፡፡
\v 4 ሌላ እንስሳ ሥጋ እየበላ ካልሆነ በስተቀር በዋሻው ውስጥ ሆኖ አያገሳም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
5. ወጥመድ ካላጠመደ በስተቀር ማንም ወፍ መያዝ አይችልም፤ እንስሳ ካልወጣበት በስተቀር ወጥመድ አይፈናጠርም፡፡
6. በተመሳሳይ መንገድ ጠላቶች እያጠቁ እንደሆኑ ምልክት በመስጠት አንድ ሰው የእንቢልታ ድምፅ ሲያሰማ በከተማ ያሉ ሰዎች ሁሉ በእርግጥ ይፈራሉ በአንድ ከተማም ላይ ጥፋት በሚደርስበት ጊዜ ያ እንዲሆን የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው፡፡
\v 5 ወጥመድ ካላጠመደ በስተቀር ማንም ወፍ መያዝ አይችልም፤ እንስሳ ካልወጣበት በስተቀር ወጥመድ አይፈናጠርም፡፡
\v 6 በተመሳሳይ መንገድ ጠላቶች እያጠቁ እንደሆኑ ምልክት በመስጠት አንድ ሰው የእንቢልታ ድምፅ ሲያሰማ በከተማ ያሉ ሰዎች ሁሉ በእርግጥ ይፈራሉ በአንድ ከተማም ላይ ጥፋት በሚደርስበት ጊዜ ያ እንዲሆን የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
7. እግዚአብሔር ሊያደርግ ያቀደውን ሁሉ ለነቢያቱ ይነግራቸዋል፡፡
8. ማንኛውም ሰው አንበሳ ሲያገሳ በሚሰማበት ጊዜ በእርግጥ ይደነግጣል፤ እግዚአብሔር አምላክ ለነቢያቱ መልእክት ሰጥቷቸዋል፤ ምንም እንኳን ሰዎችን የሚያስደነግጡ ቢሆኑም እነርሱ በእርግጥ እነዚያን መልእክቶች ማወጅ ይገባቸዋል፡፡
\v 7 እግዚአብሔር ሊያደርግ ያቀደውን ሁሉ ለነቢያቱ ይነግራቸዋል፡፡
\v 8 ማንኛውም ሰው አንበሳ ሲያገሳ በሚሰማበት ጊዜ በእርግጥ ይደነግጣል፤ እግዚአብሔር አምላክ ለነቢያቱ መልእክት ሰጥቷቸዋል፤ ምንም እንኳን ሰዎችን የሚያስደነግጡ ቢሆኑም እነርሱ በእርግጥ እነዚያን መልእክቶች ማወጅ ይገባቸዋል፡፡

1
03/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 3

View File

@ -52,6 +52,15 @@
"02-01",
"02-02",
"02-04",
"02-06"
"02-06",
"02-07",
"02-09",
"02-11",
"02-13",
"02-15",
"03-title",
"03-01",
"03-03",
"03-05"
]
}