am_amo_text_udb/03/07.txt

2 lines
489 B
Plaintext

\v 7 እግዚአብሔር ሊያደርግ ያቀደውን ሁሉ ለነቢያቱ ይነግራቸዋል፡፡
\v 8 ማንኛውም ሰው አንበሳ ሲያገሳ በሚሰማበት ጊዜ በእርግጥ ይደነግጣል፤ እግዚአብሔር አምላክ ለነቢያቱ መልእክት ሰጥቷቸዋል፤ ምንም እንኳን ሰዎችን የሚያስደነግጡ ቢሆኑም እነርሱ በእርግጥ እነዚያን መልእክቶች ማወጅ ይገባቸዋል፡፡